Page 1 of 1

የኢትዮጵያ መሪዎች ነን ባዮች በዕዉቀትም ሆነ ስለ ሃይማኖት ኋላ ቀርነት ምልክቶች

Posted: 04 Jul 2026, 12:08
by Naga Tuma
ኣንድ ግለሰብ በሌሎች ግለሰቦች እየተዋከበ ሌላ የሰዉ ልጅ ያልደረሰበት ግኝት ማግኘት በዕዉቀት የመቅደም ምልክት ነዉ።

የግኝቱ ዋና መሠረት ለፍተዉ ነዋሪዎች ወላጆቹ በደርግ ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዲማር የጣሩት ነዉ።

ተመስገን እግዝኣብሔር የምያስብል ነዉ።

ከ33 ዓመታት በላይ በትርፍ ግዜዉ ስለ ባህላዊ ሃይማኖት ጥናት መጣር እንጂ ዬትኛዉም የሃይማኖት ቤት ሄዶ ያልተሳተፈ በቤቱ ተኝቶ የእግዝኣብሔር ተዓምራዊ አሰራር መገለጥ ማየት ስለ ሃይማኖት ጉዳይ ይሆናል።

ስለዚህ ኣዲስ ግኝት ማግኘት የቻለ እና የእግዝኣብሔር ተዓምራዊ አሰራር የተገለጠለት ኣዕምሮ ላይ እንደ መንጋ ሆኖ መዝመት ምን ያመለክታል?