ላሊበላው አበረ የጉራጌ ዉራግ ተረከ
Posted: 04 Jul 2026, 01:13
ሆረስ ዐይነ ብርሃን ነኝ።
እኔ አልቸኩልም። ደሞም ጠላቴ ወይም ተገዳዳሪዬ ሲሳሳት ቶሎ ብዬ አላርመውም ። ታች ድረስ እንዲሳሳት ገመዱን አረዝምለታሁ ።
ላሊበላ አበረ የጉራጌ ሕዝብን ዉራጌ ሲለን ከርሟል! ዉራጌ ስድብ መስሎት ማለት ነው ።
ዉራግ እጅግ ታላቅ ፣ እጅግ ትንታዊና በስረ ቃሉም ከጉራጌ ጋር የተያያዘ ቃል ነው።
ዉራግ በክስታኔ ጉራጌኛ ዝና ፣ ገድል ፣ የትልቅ ሥራና የትልቅ ስኬት ታሪክ ማለት ነው።
የጦር ሜዳ ጀብድ ታሪክ ዉራግ ይባላል!
ትልቅ ጥረት አድርጎ የተሳካ ድል ወይም አላማ ተረክ ዉራግ ይባላል።
እርግጥ ቃሉ በአማርኛ ውስጥ ትርጉሙ ተበላሽቶ ዛሬ ላይ ጉራ የሚባለው ቃል ነው። በጉራ ምትክ ያለው ዝና እጅግ ደካማ ቃል ነው ። ዝና ዜና ማለት ሲሆን ዝም ብሎ ኒውስ ወይም ወሬ ማለት ነው።
እኛ ዜና ወይም ወሬን ኧውጀ እንለዋለን! አዋጅ የሚባለው ቃል የሚቀዳበት ነው ።
ዉራግ እጅግ ክቡርና የትልቅ ስራና ድል አድራጊዎች ገድል የሚተረክበት ቃል ነው!
እኔ እንኳን የማውቀው ላሊበላ ሲያወድስ ፣ ሲመርቅ እንጂ በማያውቀው ቃል ሲሳደብ አይደለም!
ለነገሩ ላሊበላ አበረ ቢመርቀን እንኳ አሚን አንልም!
የላሊበላ ምርቃትን አሚን አይሉምና! መዘዙ ብዙ ስለሆነ