Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 8554
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ኩታራው ፋንዶ እንደወጣ ቀረ የሚዋጋበት ስበብ መዝገብ ቤት ሊገባ ይችላል ተባለ❗️

Post by Odie » 02 Jul 2026, 17:55

አብይ ወደፕሬዝዳንትነት
ቆምጬ ወደ አጨብጫቢነት :lol:

ህገ መንግስቱን እቀዳለሁ ላለ ኩታራ ፋኖ
አንቀፅ 39 ተስታካክሎ ፕሬዝዳንት ተሽሞለት

የዘር ክልል በጆግራፊ ከተከተለ መሃይሙ ፋኖ አማራ የሚያወድምበት ስበብ ተወስደ ማለት ነው!!

አማራ ሞተ ብቻ መንግስት ለመገልበጥ በቂ ምክንያ አይሆንም ዲፕሎማሲ አይግዛለትም!!

አንዳንዶች ምን ቸገረን ቆምጬ ለቆምጬ ቢቆራቆስ እያሉ ነው :lol:

Odie
Member+
Posts: 8554
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኩታራው ፋንዶ እንደወጣ ቀረ የሚዋጋበት ስበብ መዝገብ ቤት ሊገባ ይችላል ተባለ❗️

Post by Odie » 02 Jul 2026, 19:13

ስውየው ማርሽ አስገብቶ እንዲህ ማስጮህ የሚችል ነው😂

ኩታራው አቅምህን እወቅ እንዲህ የሚጮህ ላንተ በውን አይኖርም😂


Abere
Senior Member
Posts: 15843
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኩታራው ፋንዶ እንደወጣ ቀረ የሚዋጋበት ስበብ መዝገብ ቤት ሊገባ ይችላል ተባለ❗️

Post by Abere » 02 Jul 2026, 19:26

የኩታራ ፍናፍንት ጴንጤ ወሬ በኩታራ ዩቲዩብ ሰበር ዜና ሲቀርብ። የጨነቀለት የሰው ዘፈን እየቀሙ መተከዝ ይቻላል።

የጴንጤ ተማኝ ዜና ምንጭ ፓክስቲያን ዩቲዩብ ---- ሸቃይ ውራጌ ከሸቃይ ፓኪስታን ኃ/ያልተውሰነ የሽርክና ዩቲይብ። :lol:

የኩታራው ማሙሽ አብይ የማታለያ አሻንጉሊት እምሽክ ድቅቅ ሲደረግ - Pente-Wuragay Odie :mrgreen:

https://youtu.be/QwclZcwFNlE?si=ZpPiQbRiTFI_vA2d

https://youtube.com/shorts/LSnKtU7SgPo? ... DyZMGRrz-C

Post Reply