Page 1 of 1

የጴንጤ ፕሮስፔሪቲ ይህ ነው

Posted: 02 Jul 2026, 14:20
by Misraq
ከላይ ከላይ ለታይታ ማሸብረቅ ውስጡ ግን እንዲህ ተልባ። ምናለ ለሕዝቡ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ቢያቀርቡ።