Page 1 of 2

የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 10:56
by Horus
እኔ ሆረስ ዐይነ ብርሃን የተናገርኩት መሬት አይወድቅም! አሁን የኢ አር ቦዘኔ ሻቢያና ግብጥ ተላላኪ ባንዳ ምን እንደ ምትል እንሰማለን :lol: ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል :lol:


Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 11:21
by Horus
ሆረስ የሚደግፋቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ..

አቢይ አህመድ አሊ በሚቀጥሉት 1 እስከ 3 አመታት ውስጥ በቁጥር 25፣ 26፣ 27 የተጠቀሱት ብሄራዊ ጥቅሞችን ተግባራዊ ካደረገ ለአምታት ስል እንደ ነበረ እሱ የዘመናችን ምኒልክ ፣ የዘመናችን ከማል አታቱርክ ሆኖ በታሪክ ይመዘገባል። ያ ብቻ አይደለም የሚቀጥሉትን 5 አመታት እንደ ጠ/ሚ ገዝቶ ሌላ 12 አመታት እንደ ፕሬዚዳንት ማለትም እስከ 2043 ኢትዮጵያን ይመራል በሕዝብ ድጋፍና አለምንም ተቀናቃኝ ። ከታች ያሉት ያገር ስራዎችን ሁሉ ተግባራዊ ያደርጋል።

(1)የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ ኢትዮጵያና አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀችት
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝና ፔትሮሊየም ኢንዱስትሪ ልማት
(23) ከአፍሪካ 1ኛ የሆነ ያገር መከላከያ
(24) አለም አቀፍ ደረጃ ያለው የትምህርት ሲስተም
(25) የዘርና ጎሳ ፌዴሬሽን መለወጥ
(26) አዲስ ሕገ መንግስት
(27) ፕሬዚዳንታዊ አገዛዝ
(28) የግል ንብረት ሕግ
(29) ዱብል ዜግነት
(30) የገጠር ኮሪደር ልማት (ዘመናዊ ገጠር)
ኖቬምበር 15 ቀን 2025 ዓም

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 11:26
by Horus
ከ 1300 ወረዳዎች የሚመጡ 4000 ወኪሎች ባዲሳባ ጉ ባ ኤ ይገኛሉ


Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 12:34
by Abere
Look how OLF-PP decoy to hunt Amhara being crashed. Horus fake decoy and fake wish points are nothing than tricking Amhara to walk to the slaughterhouse. Did not Amahara got enough of this when Abiy Ahmed prostituted in Pretoria.

Just do it and show the result, declare it on EBC radio and make it the law of the land. You are selling falsehood online to this Pakistani YouTube retailer who got lucky finding out an anrchic/chaotic Ethiopia. Of course, old f@rt Horus loves this too, pay per post just like pay as you go :lol:

Huressa, please stop breaking falsehood - you have no shame. Where is the port and the navy?

https://youtube.com/shorts/LSnKtU7SgPo? ... flvgXngZpK

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 12:59
by Horus
አበረች የምትባይ ቁጭራ አደግ ያንቺ ቆሻሻ የጎሳ ትውከትሽ ላይነሳ እንቀብረዋለን! ልክ እንደ አዲስ አበባ ቆሻሻ እንጠራርገዋለን


Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 13:25
by Horus

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 13:39
by Dama
As long as oppressions of people as a policy of the Ethiopian government exists, suppression of the right of nations to self-determination, which organically and aptly applies to Ethiopian nations exists, the struggle for it will not be diminished by the removal of Article 39 and the creation of new province boundaries by rivers, mountains or as the Philipines did it by a certain population size.

In addition to existing liberation fronts such TPLF, FANO, OLF, SLF, ONLF, Obang Metho's Anyuak liberation, Harari liberation, Benishangul-Gumuz liberation front, new ones will emerge. You can believe me.

The first of all will be your own Gurage Democratic Unity Liberation, Hadya People Democratic Front, Welaita Popular Front for Ethiopian Unity, Gamo People Unity and Democratoc Front.

Horus, wake up. You have no Ethiopia without all these people. Abiy Ahmed's Ethiopia is not yours. It's for him only.
Wake up from slumber. You slept enough for the last years with trumpet in your mouth.

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 13:55
by Abere
Horus, a Friend of Falsehood and an Enemy of Truth!

Horus,

Deep inside your heart, you know Abere is against ethnic or tribal federation: ትርኪምርኪ ቤርቤረሰቦች ቄራ-ቄራ ገበያ የሚነዳ ገበያ፣ በግ ምልክት ቁርጥራጭ ጨርቅ። And everyone knows the solution to put a stop to genocide, chaos, and lawlessness is simply demolishing ethnic federalism. However, when a fox says "baaa" like a sheep, that is a pure decoy. The fox never changes its purpose: hunting as effortlessly as possible. Abiy Ahmed has never been true to any of his words so far. One hundred percent of his words have never come true; instead, the opposite of what he says comes true. His hidden goal is the opposite of what people want to hear. Most of the drama is to hunt down the Amhara. It is disappointing to see someone who knows the truth but lives a life against it and against reality.

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 14:14
by Horus
ዶማው ፣ ካንተ ጋር ማን ተከራከረ? የሰው ምንነቱና ማንነቱ ሃሳቡና ምኞቱ ሳይሆን ችሎታውና ስራው ነው። ያሻህን ብትሞጫጭር ለራስህ psychological medication በኢትዮጵያ ምድር ላይ አለሟን የሚለውጡት ካንተ በlight year ርቀው ነው ያሉት ። አንተ የፖለቲካ መጤ ነህ! የጎሳ ፖለቲካ ሲጸነስ ነበርን ፣ ሲወለድ ነበርን ፣ ሲገን ነበርም ። Now the second law of thermodynamics has done its job. ያንተ ግምባርና ጎሳ ርዝራዦች እንደ ሞቱ ቁጠራቸው ።

እኔ እዚህ ፎረም ላይ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ ፣ አቢይ አህመድ ልብና ድፍረት ተላብሶ ባንድ መስመር አዋጅ ይህን የጎሳ ቆሻሻ ቢያጸዳው ኢትዮጵያ ከዳር እስከ በእልልታ ደግፎት ደጋግሞ ደጋግሞ ይሾመዋል ። የሻቢያና ወያኔ ካንሰር ለመጨረሻ ግዜ በኪሞቴራፒ ይጸዳና ሕዝባች ታሪክዊ እፎይታ ያገኛል ። አንተ ለኔ ምንም ነህ! ሲነጋ ሌላ መሄጃና ሌላ ሆቢይ ስለሌለህ ሺ አይነት ያልተያያዙ ፋይዳ ቢስ አሉ አሉ ስትለጥፍ ትውላለህ ።

የዚህ ፎረም ታዳሚ ምስክር ነው ፣ አንተ ይህ ነው የሚባል ፖለቲካ መስመር ሆነ አላማ፣ አቋም ሆነ ፍልስፍና የሌለህ ፣ ምን እንደ ማታስብና ምን እንደ ምርደግፍ ፣ ምን እንደ ትቃወምና ምን አይነት የፖለቲካ እንሰሳ መሆን እንደ ምትፈልግ ራስህ እንኳን የማውቅ የእስመነጋ ፍጡር ነህ ። ስለዚህ የኔ ስጋት አንተን መሰል የጎሳ ርዝራዥ መንጫጫት አይደለም! የኔ ጸሎትና ስጋት አቢይ አህመድ ደፍሮ ይህ የጎሳ ቆሻሻ እንደ ቅጠል ተራ ያጸዳው ይሆን ወይ የሚለው ነው!

ሰው የሚሆነው የሚያደርገውን ነገር ነው! የሰው ምነንት ተግባሩ ነው! አለቀ!

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 14:59
by Naga Tuma
Horus wrote:
Yesterday, 10:56
እኔ ሆረስ ዐይነ ብርሃን የተናገርኩት መሬት አይወድቅም! አሁን የኢ አር ቦዘኔ ሻቢያና ግብጥ ተላላኪ ባንዳ ምን እንደ ምትል እንሰማለን :lol: ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል :lol:
When did you come out of your closet Kililstan along with your closet Kililstan neighbor Right under your northern Kililstan neighbor boss?

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 15:07
by Abere

Why do you believe Abiy Ahmed will gain nationwide support through cheap propaganda and YouTube disinformation when he has already been rejected across the country after repeatedly walking back his promises and contradicting his own statements?

It is obvious to any reader that you have tasted some honey from OLF-PP jar, and now your tongue cannot stop praising him, while people across the nation are fed up with his old tricks. As the saying goes, "Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me." :mrgreen:



Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 18:45
by Dama
Whorus
Everyone on this forum knows I hate you and your government. My position on the child king whom I described as Clown Abiy Ahmed, this is showing a huge contempt to your idolization of Ethiopia's Machiavelli as an Ataturk. I understand not only Ethiopian politics but also Ethiopian history better than you do.

The error in your understanding of politics in general and politics of Aboy Ahmed in particular lies in your answer to what politics should be about, not any politics but progressive, reformist politics, people-centered politics and what its metrics of success should be.

Your government of Ataturk 7th King Clown Abiy Ahmed failed Ethiopia in the metrics of peace and personal securities of persons and properties, improved living standards such as availability of safe drinking water, groceries, electricity, lower transporatation costs, lower gas prices, decrease unemployment rate and stop youth flights to the Middle East and SA/Kenya, increased or better pay than the past, lower income and business taxes, adequate and affordable food supply, decrease in the number of people who need food donations from US, Britain, France and Germany. Your King failed in all the above needed imprivmebts.

He unleashed corruption in his government apparatus against which Ethiopians are now tired of telling him to stop it.

He eroded the self-goverrnment structure of nations as an inalienable rights of internally colonized nations by centralizing all the sovereign powers of the 130 million people inside his palm. This will have earthquake reactions which will nurture more liberation fronts than Ethiopia has had thus far.

Your ignorance of politics lies in the fact your metrics of politics is all about walk ways for rollerblades and skateborads, water fountains, light shows, cleaned rivers and planted trees. Very superficial and have not improved the day-to-day lives of the people of Ethiopia.

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 19:26
by Dama
Whorus, PP's cadre

Your metrics of good politics is flawed and your defintion of poltics is machiavellian (everything to serve the selfish power of your Prince), because of which you can suitably desccribed as a traitors, anti-people. You ignored to notice the suspension of affirmative action policies put in place by EPRDF to equitably destribute opportunities to the long suppressed and alienated rural schools and Muslims.

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 19:46
by Abere
Huressa falsely claim ፓለቲካ ጥርሱን ሸርፎ ያደገበት፤ ጢባጢቤ የሚጫዎት በት ነው ይልሃል። ሆሬሳ ሳይንሳዊ እና አካዳሚያዊ/ፕሮፌሽና ፓለቲካ ሳይሆን የመርካቶ ቀይዋን፤ጥቁራን እያለ ኪስ የሚያወልቅበትን ነው። ይህ ኪስ አውላቂ ጥርሱን ሸርፎ ያደገው በማጅራት መችነት ነው። በእርሱ እና በርሱ መሰል አዛውንት ምክንያት ከደርግ እስከ ኦሮሙማ ድረስ ስንት ዜጋ ምሽክ ድቅቅ ተደርገው አልቀዋል። ማንም በጎ ህሌና ያለው ሰው አብይ አህመድን በምንም ምክንያት ሊደግፍ አይችልም። ህዝብ የጠላው - ህዝብ ፈረደ እግዜር ፈረደ ይባላል። ይህ ዕብድ ጴንጤ 8 አመት ውስጥ ከ2 ሚልዮን በላይ ነፍስ አጥፍቷል- የወደመው ሃብት የተፈናቀለው ህዝብ በጣም ይዘገንናል። አሁን ይህ ጭራቅ አድስ አበባ የሚተክለው አበባ የመካነ መቃብር ጉንጉን የሚያደርገው መንገድ ጠረጋ ሁሉ በሙታን መካን የሚደረግ እንጅ እውነተኛ ልማት አይደለም። ማንም የምጣኔ ሃብት ባለሙያ እየሆነ ያለውን ድርጊት አጢኖ ለአገር ልማት አዋጭ እና ፋይዳ አለው ማለት አይችልም። የችግር ቅደም ተከተል አያውቅም - ቁጥር አንድ ችግር እራሱ አብይ አህመድ ነው። ኪስ አውላቂ ሁሬሳ ዝም ብሎ እንደ ቃጭል ይንጫጫል።
Dama wrote:
Yesterday, 19:26
Whorus, PP's cadre

Your metrics of good politics is flawed and your defintion of poltics is machiavellian (everything to serve the selfish power of your Prince), because of which you can suitably desccribed as a traitors, anti-people. You ignored to notice the suspension of affirmative action policies put in place by EPRDF to equitably destribute opportunities to the long suppressed alienated rural schools and Muslims.

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 20:00
by Dama
When an ignoramus is only happy by himself , that ignorant should be unbothered to know more and be correct because he is harmless to others. But he/she must be stopped when they teaches their ignorance, their errors as truths and wisedoms to others.

Whorus fools himself convincing himself he knows and many times he claimed to be the wizard of Ethiopian politics. On closer examinations of his claims, this dude is some mental patient who hallucinates on his own imagination.
:lol: :lol: :lol:

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 20:47
by Dama
Whorus,
Come! Open your mouth. I am "trashinng unreasonably" you might say Abiy Ahmed's records. Come cadre! Defend the indefensible tyrant. Come, let those Amharic words flow. BTW, do you know English? Native speakers of Amharic Abere, Misraq, Right and Tiago use English more than your Amharic you learnt as a second language. What's with it for you? More Amara than Amara themselves?
In any language, come and defend the unpopular politics of your prophet of "medemer".

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 21:12
by Dama
Come Whorus come

Claim Corrdidor development reduced urban housing shortages.
Come and convince us the displacement of millions throughout Ethiopia was studied for years and adequate time and compensation for business and housing losses were given, for psychological impact on the disruption of life as they knew were studied and reasonable compensations were given, students had to find new schools, patients had to find new doctors, and son. All these were taken care. And that nooidy was left in the cold.
No cruelties. Nothing was inhumane.
Come and say it!

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 21:26
by Horus
አለም የተሰራው በፋክት ነው። የሰው ምንነትና ማንነት መለኪያው ችሎታና ስራው እንጂ ፋይዳ ቢስ አንጎሉ በሚያፈልቀው ስሜትና ሃሳቡ አይደለም። ደሞ ከፋይዳ ቢስ ስሜታማ ጋር ግዜውን ማን ያባክናል!




Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 21:41
by Affable
ያ ማለት ER በር ዘጋ ማለት ነው። ከ 90 percent በላይ የ ER አሉባልተኞች የ ህወአት ካድሬዎች ናቸው። በአማራ ሰም ፣ በጉራጌ ሰም ያዙኝ ልቀቁኝ ሊያቆም ነው ማለት ነው። Well, I will welcome that scenario.
Nowadays, ER is in its lowest form.
I miss the?somehow relatively well- informed tribalist: I miss Yabello, I miss Sun, even I miss the self- appointed economist Ethoash.
Now, the ill- informed amateurs took over ; I don’t like it.

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Posted: 02 Jul 2026, 22:14
by Dama
Horus wrote:
Yesterday, 21:26
አለም የተሰራው በፋክት ነው። የሰው ምንነትና ማንነት መለኪያው ችሎታና ስራው እንጂ ፋይዳ ቢስ አንጎሉ በሚያፈልቀው ስሜትና ሃሳቡ አይደለም። ደሞ ከፋይዳ ቢስ ስሜታማ ጋር ግዜውን ማን ያባክናል!



Is tourism , I am not even asking whether it's the best economic policy for obvious reasons of unstable Ethiopia. Is it even worth a third choice for Ethiopia?

Wars are going in the tourist attractive historic regions of Axum, Gonder, Lalibela, Bale. Tourists want to learn about something that is amazing. Axum's obelisks, Rock-hewn Lalibela and Portuguese built Fasil's brick mansion are not really jaw-dropping creations. Not uniques in the world.

Eco-tourism? Does Ethiopia has the Great Garden of Babylon, the Chinese Wall, under ground cities of Persia and Rome, the Forum of Rome, the Panrheons of Athens. An American or Eurooean is not going to visit Ethiopia to see water fountains. A very commonplace thing.
Local tourism, you say? Ethiopians impoverished by high inflation, high cost of everything from oil, gas to groceries, by low wages, increased income taxes, increase rents and transportation costs.

Definitely, Abiy Ahmed made a wrong choice of Tourism as his money pit where he would throw public money into waste. Meles Zenaw was far brighter and made Agriculture-based industrialization as the cornerstone of his economic policy.