Page 1 of 1

ፈረዖን የማያዉቅ ኦሮሞ ነኝ ባይ ምንድነዉ? ፈረዖን የማያዉቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ምንድነዉ?

Posted: 01 Jul 2026, 00:18
by Naga Tuma
እኔ ኖሬባት እና በዝና የማዉቃት ኢትዮጵያ ዉስጥ፣ ከሀማሴን እስከ ቦረና፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ አሓዱ ኣምላክ ማለት ከጥንት ግዜ ጀምሮ የተለመደ ነዉ።

የጥንት ኢትዮጵያ ቀዳማዊ አሓዱ ኣምላክ ነብይ ታላቅ ፈረዖ አክናተን መሆኑ በታሪክ የታወቀ ነዉ።

እኔ ይህን ታሪክ የደረስኩበት ከሃያ ዓመታት ገደማ በፊት ነዉ።

ሰንብቼም ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከሃምሳ ዓመታት በፊት የደረሰበት መሆኑን ሰማሁ።

ስለዚህ ፈረዖን የማያዉቅ ኦሮሞ ነኝ ባይ ምንድነዉ? ፈረዖን የማያዉቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ምንድነዉ?

Re: ፈረዖን የማያዉቅ ኦሮሞ ነኝ ባይ ምንድነዉ? ፈረዖን የማያዉቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ምንድነዉ?

Posted: 01 Jul 2026, 08:35
by Tiago
Most of it is based on speculation.
https://vickynairofficial.blogspot.com/ ... en-of.html