Page 1 of 1

ሌባ የሚባል ከአዲስ አበባ ጨርሶ ጠፋ፤ ኪስ አውላቂ ER ላይ በዛ!

Posted: 30 Jun 2026, 19:43
by Selam/

Re: ሌባ የሚባል ከአዲስ አበባ ጨርሶ ጠፋ፤ ኪስ አውላቂ ER ላይ በዛ!

Posted: 30 Jun 2026, 20:00
by Misraq
ይህን የሚያደርጉ ሊስትሮዎች የሰው ልጅ ለፍቶ የሰራውን ከሚረከቡ ሊስትሮ ፓስተሮች ምንም አይለዩም። ባርያ በነገሰ ግዜ ስርዓትና ሞራል ይንኮታኮታል።