Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15771
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ 5 ሺ ኪሎ ሜትር ድምበሮቿን ዘጋች፡ ባዳና ባንዳ ማዳምና ገረድ ወዮልህ!

Post by Abere » Yesterday, 12:54


አጭበርባሪ ውራጌ - ኢትዮጵያ ከምንግዜውም በላይ ለውጭ ጠላቶቿ በሯን በርግዳ የተጠቃችበት ዘመን ቢኖር በጋላ የጎሳ-ስርወ ሽፍታ ነው። ወላሂ ወላሂ የአባይ ግድብ ለዐመል ያህል እንጅ ሙሉ በሙሉ ለግብጽ ህልውና እቆማለሁ - ካይሮ ለኦነግ ያደረገችው ታሪካዊ ውለታ የሚረሳ አይደለም።

ጀ/ል አልቡርሃን የአማራ ግዛት እና እርስት የሆነውን አል ፋሽጋ የወሰድኩት አብይ አህመድ ዓሊ ወስደህ ለሱዳን ጠብቅ ተጠቅምበት ብሎ እራሱ ደውሎ ስለነገረኝ ነው ይላል።
ኦቦ አብይ አህመድ በእናት አገሩ ላይ ተቀጥሮ ለውጭ አገራት ተቀጥሮ ሰላይ መሆኑን በምላሱ የተናገረው እራሱ ነው ወይስ ሌላው ገና በሻሻ ያለ አብዮት አህመድ?

In fact, Ethiopia spread her legs wide open to all enemies due to OLF-PP. The OLF-PP biggest and only dream is to destroy Ethiopia and establish the Republic of Oromia with a seat in Fin-Fin'e --- but opportunist Wurage like are on the dance floor dancing Ashakaaruu, your arse working hard. :lol:

sesame
Member+
Posts: 8675
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ኢትዮጵያ 5 ሺ ኪሎ ሜትር ድምበሮቿን ዘጋች፡ ባዳና ባንዳ ማዳምና ገረድ ወዮልህ!

Post by sesame » Yesterday, 12:58

A regime that cannot protect its citizens from daily kidnappins and robberies is too gone to talk abour borders. PP is now just ruling over one city, Addis!

Read about it at የሾፌሮች አንደበት from the people who are on the ground facing the incredible lawlessness!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 11090
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኢትዮጵያ 5 ሺ ኪሎ ሜትር ድምበሮቿን ዘጋች፡ ባዳና ባንዳ ማዳምና ገረድ ወዮልህ!

Post by ethiopianunity » Yesterday, 13:14

So you have been spreading pp propaganda, not ONE materialized! Selam is right for quoting you.

Post Reply