የአማራ ምድራዊ ተስፋ አሁንስ ማነው? አብይ እህመድ አይደለምን?
Posted: 29 Jun 2026, 21:49
1. ዘመነ ካሴ ጉም ዘገነ ዳማ ከሴ ሆነበታል ለቆምጬ:: ሀ)አገወ ነው የአፍንጫው ቀዳዳ የንጉስ አይደለም መኮሮኒ ይመስላል ተባለ:: some of your pundits said
ለ) ዘመነ ኢሳያስ ለፋሲካ TPLF ለገበያ የሚጋልበው አህያ ነው ወልቃይትን ይሽጣል አላችሁ:: ይሄኛ አንድ የፋኖ አንጃ ነው::
2.የሞተ እንበሳ ፋኖ የሚባለው ደግሞ ተከስቷል:: እርስት አስመላሽ ዙፋን አስመላሽ የሚባለው ከስሞኑ አንደኛው ቡድን የሚያቀነቅነው ነው
3. የወሎ የጎንደርም አለ:: ጎንደር ዘመነን ሲኮንን ተስምቶአል::
4.የሱዳን + ግብጥ ፋኖም ተፈጥሯል:: እንደውም የተሻለ ክፍያ አለው አሉ::
5. ገንዘብ ያለው በስማይ መንገድ አለው ፋኖ መግዛት ችሏል
6. የብልፅግና ፋኖም አለ::
7. ፋኖ ጦርነት ከፍቶ ከመግደል ከመከፋፈል POWS ከማስለጠፍና ዶላር ከሜንታሊ ill diaspora ከመስብስብ የዘለለ ያረገው ነገር የለም አማራ ክልልን ከማቃጠል ከመዝረፍ ኢትዮዽያውያን ወታደሮችን ተደብቆ ከማረድ በቀር!!
ፋኖ became a profitable business.
Fano ሲጀመር አማራ ክልል ሆኖ ኢትዮዽያዊ ፋኖ ሆኖ ሁልንም ዘር አሳትፎ ብልፅግናን ይቋቋማል የሚል ነው ያልከው መሳይ ነበርክ ወይስ ሃብታሙ አያሌው?...
ሲጎመድ ሲከተፍ እንዲህ ተባዛላችሁ:: ንፁህ ደም ፋንዶ!!
እዚህ ፎረም የሚንጫጬት ትምክህተኞች የየትኛው ደጋፊ እንደሆኑ አይታወቅም:: በስድብ ለአማራ የቆሙ የታገሉ የሚመስላቸው መሃይሞች
አሁን ለፋኖም ደብተራ ፅምዶ ቢስራለት ሳይሻለው ይቀራል?
ከዚህ ሁሉ free fall ሆኖ የሚቀለው ቆምጬ ተስፋው አብይ አህመድና ብልፅግና ይቅርታ ጠይቆ ይቀበል:: በአማች ላይ አይታመፅም እደ ቆምጬ ባህል