Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 8560
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የአማራ ምድራዊ ተስፋ አሁንስ ማነው? አብይ እህመድ አይደለምን?

Post by Odie » 29 Jun 2026, 21:49

1. ዘመነ ካሴ ጉም ዘገነ ዳማ ከሴ ሆነበታል ለቆምጬ:: ሀ)አገወ ነው የአፍንጫው ቀዳዳ የንጉስ አይደለም መኮሮኒ ይመስላል ተባለ:: some of your pundits said
ለ) ዘመነ ኢሳያስ ለፋሲካ TPLF ለገበያ የሚጋልበው አህያ ነው ወልቃይትን ይሽጣል አላችሁ:: ይሄኛ አንድ የፋኖ አንጃ ነው::

2.የሞተ እንበሳ ፋኖ የሚባለው ደግሞ ተከስቷል:: እርስት አስመላሽ ዙፋን አስመላሽ የሚባለው ከስሞኑ አንደኛው ቡድን የሚያቀነቅነው ነው

3. የወሎ የጎንደርም አለ:: ጎንደር ዘመነን ሲኮንን ተስምቶአል::

4.የሱዳን + ግብጥ ፋኖም ተፈጥሯል:: እንደውም የተሻለ ክፍያ አለው አሉ::

5. ገንዘብ ያለው በስማይ መንገድ አለው ፋኖ መግዛት ችሏል

6. የብልፅግና ፋኖም አለ::

7. ፋኖ ጦርነት ከፍቶ ከመግደል ከመከፋፈል POWS ከማስለጠፍና ዶላር ከሜንታሊ ill diaspora ከመስብስብ የዘለለ ያረገው ነገር የለም አማራ ክልልን ከማቃጠል ከመዝረፍ ኢትዮዽያውያን ወታደሮችን ተደብቆ ከማረድ በቀር!!

ፋኖ became a profitable business.
Fano ሲጀመር አማራ ክልል ሆኖ ኢትዮዽያዊ ፋኖ ሆኖ ሁልንም ዘር አሳትፎ ብልፅግናን ይቋቋማል የሚል ነው ያልከው መሳይ ነበርክ ወይስ ሃብታሙ አያሌው?...
ሲጎመድ ሲከተፍ እንዲህ ተባዛላችሁ:: ንፁህ ደም ፋንዶ!!
እዚህ ፎረም የሚንጫጬት ትምክህተኞች የየትኛው ደጋፊ እንደሆኑ አይታወቅም:: በስድብ ለአማራ የቆሙ የታገሉ የሚመስላቸው መሃይሞች :lol:

አሁን ለፋኖም ደብተራ ፅምዶ ቢስራለት ሳይሻለው ይቀራል?

ከዚህ ሁሉ free fall ሆኖ የሚቀለው ቆምጬ ተስፋው አብይ አህመድና ብልፅግና ይቅርታ ጠይቆ ይቀበል:: በአማች ላይ አይታመፅም እደ ቆምጬ ባህል :lol: ‼️


Odie
Member+
Posts: 8560
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የአማራ ምድራዊ ተስፋ አሁንስ ማነው? አብይ እህመድ አይደለምን?

Post by Odie » 30 Jun 2026, 06:48

ትግሬስ ቢሆን ከዚህ የማይሻል ምን አለ?👇👇


Odie
Member+
Posts: 8560
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የአማራ ምድራዊ ተስፋ አሁንስ ማነው? አብይ እህመድ አይደለምን?

Post by Odie » 30 Jun 2026, 07:23

Culture of violence lies and fairytale!

Poverty hunger for food and power😭

Odie
Member+
Posts: 8560
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የአማራ ምድራዊ ተስፋ አሁንስ ማነው? አብይ እህመድ አይደለምን?

Post by Odie » 30 Jun 2026, 09:24

ሽታታው ሲቀዘንበትና የአሳ ጥራጊ ሲጣልባት የነበረች ከተማ ዺዺ አስውቧት!
When I waked in that town long ago, it was stenching except one lane!



Post Reply