Page 1 of 1
ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንግስት!
Posted: 29 Jun 2026, 07:04
by DefendTheTruth
Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንግስት!
Posted: 29 Jun 2026, 07:46
by DefendTheTruth
In your own fake Eritrea not even those 1% afford to live a decent life, a truly hell on earth !
Moron, where did you get that figure, anyhow?
Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንግስት!
Posted: 29 Jun 2026, 10:06
by Abere
ርሃብ ውበት ሁኖ ቁንጅና ከለካ፤
ሂዱ አዲስ አበባ አለላችሁ የካ፤
ለማየት የሚጓጓ ሲጋገር -ሲቦካ።
ርሃቡን ችሎ ደርቦ እንዳይተኛ፤
ቤቱ ላይ ፈርሶበት በኬኛ፤
ግፍ የሚያስቆም የለ መንግስት እና ዳኛ፤
ወይ አዲስ አበባ የአፍሪካ ቀማኛ፤
የለማኝ የሌባ ሆንሽ ወይ መገናኛ።
ገድለውሽ ቀብረውሽ - ህንጣ ሃውልትሽ ቁሞ፤
አለማፈራቸው እዩዋት ሲሉ ደግሞ!።
ወዘናሽ ተገፍፎ - የማጀትሽ ሙቀት ቀዝቅዞ እና በርዶ፤
የጉርብትናው ወግ አብሮ የመኖሩ አብሮ የመብላቱ ፈርሶ እና ተንዶ::
ስምሽን ቀይረሽ ፊንፊን አርጎሻል፥
ድህነት ግን ደግሞ ቀይዶ ይዞሻል፤
Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንግስት!
Posted: 29 Jun 2026, 16:02
by DefendTheTruth
The question was about where you got the figure you blabbered about, why now suddenly jump from your own lie to yet another pathetic lie? Chain of lies will not mask you look different, a pathetic liar!
A truly moron!
Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንግስት!
Posted: 29 Jun 2026, 16:25
by DefendTheTruth
Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንግስት!
Posted: 29 Jun 2026, 16:41
by Abere
የጉልበት እና የቀን ሥራ (ባሬላ) ለመሸከም ለመቀጠር የዩኒቨርስቲ ድግሪ ያስፈልጋል። በኢትዮጵያ መናጢ ስራ አጥነት እና ድህነት በመኖሩ የሰፈር ውስጥ ኮብል ስቶን ድንጋይ ለመሸከም እና ለመስራት ድግሪ ተመራቂዎች ረጅም ሰልፍ ይጠባበቃሉ። ዛሬ በኢትዮጵያ ድግሪ መመረቅ ሳይሆን የብልጽግና ፓርቲ ወይም የጴንጤ ፓስተር ያበላል።
በመሰረቱ ከአዲስ አበባ ውጭ ምንም አይነት ለፕሮፓጋንዳ ዜና ፍጆታ የሚውል እንቅስቃሴ የለም - የአገሪቱ 2/3ኛ በጥይት እና በጦርነት እሩምታ ሲተራመስ ይውላል።
Shameless cadres like Wurage Huressa and Gala DDT break false news on this forum, as if readers were unaware of the reality on the ground.
Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንግስት!
Posted: 30 Jun 2026, 01:40
by Tiago
These cadres are willing to say the earth is flat as long as they get paid.
Huressa the wooraGay knows what's going on in Ethiopia,but he is contented to churn out the lies as long as the money is coming.
Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንግስት!
Posted: 30 Jun 2026, 15:21
by DefendTheTruth
እኔስ ከዚህም በፊት እንዳልኩት፣ መስራታቸዉ ብቻ ሳይሆን፣ የምሰሩበት ፍጥነት ነዉ የደነቀኝ? ከምኑ ተጀምሮ ከምኑ እንደምያልቅ ማወቅ አልቻልንም፣ እኮ፣ ይህ ታዕምር ነዉ፣ ማለት ይቻላል።
Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንግስት!
Posted: 30 Jun 2026, 15:27
by DefendTheTruth
Qebena as a tourst destination!