ኦርቶዶክስ ጥበብ የምትለው ስይጣናዊ ጥበብ! This is the complication of owning the book of henock!
ይህየቀድሞ ደብተራ ደጋሚ ምስክርነት ነው:: ስለመስተፋቅር ያረገውን ይናገራል!!
Re: ኦርቶዶክስ ጥበብ የምትለው ስይጣናዊ ጥበብ! This is the complication of owning the book of henock!
ቆምጬ ይህን በልጆቹ ሳይቀር እንዲታዘዙት ተወዳጅ እንዲሆኑለት በበለጡት ላይ እንዳይሳካላቸው ይቀብራል የሚሉ አሉ:: የተስማም ነገር አለ:: ይሄ ለማንም ጥሩ አይደለም‼️