Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 18407
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Birhanu Nega ጉራጌ ቢሆንም በሃገሪቱ Education ዘርፍ ያሳያቸውን positive ለውጦች አለማድነቅ ንፉግነት ነው

Post by Misraq » 26 Jun 2026, 20:25

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 44080
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Birhanu Nega ጉራጌ ቢሆንም በሃገሪቱ Education ዘርፍ ያሳያቸውን positive ለውጦች አለማድነቅ ንፉግነት ነው

Post by Horus » 26 Jun 2026, 20:50

ታዲያ የማንም ሙጃ መሃይም ብረት እንደ ጡጦ ታቅፎ ዋሻ ውስጥ የጎፈሬ ቅማሉን ቢለቅም እኛ ምን አገባን? መሃይሙ ፋኖ 7 ሚሊዮን ያማራ ልጅ መሃይም ቢያደርግ እኛ ምን አገባን?


Misraq
Senior Member
Posts: 18407
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Birhanu Nega ጉራጌ ቢሆንም በሃገሪቱ Education ዘርፍ ያሳያቸውን positive ለውጦች አለማድነቅ ንፉግነት ነው

Post by Misraq » 26 Jun 2026, 20:55

ሊስትሮ ሆረስ

በቫድዬ ያቀረብኩት የኦሮሞ ወጣት ነው። ብርሃኑ ነጋ የኦሮሞን ወጣት በእውቀት እያመከነው ይሆን? ፋኖስ ነፃነትና ክብሩ ስሚበልጥበት ትምህርቱን ትቶ ውጊያ ላይ ነው።

Post Reply