Page 1 of 1
የወለኔ ኢሮ ፣ የክስታኔ እረ ፣ ሙሽሪ ለምንድን ነው ኮሶ ትጠጣ የነበረው?
Posted: 26 Jun 2026, 12:50
by Horus
ይህ ስነ ስርዓት የሚደረገው በእንሾሽላ ማግስት ቅዳሜ ነበር። እንሾሽላ አርብ ቀን ፣ እረ ቅዳሜ ፣ ሰርግ እሁድ ነበር። በቪዲዮው ውስጥ ያለው ተናጋሪ እንደ ገለጸው ሳሆን ሙሽራዋ በሰርጓ ዋዜማ ኮሶ ትጠጣ የነበረው በጥንት ዘመን ሰው ሁሉ በየሁለት ወሩ የኮሶ ትል ስለሚታየው ሙሽራዋ በሰርጓ ሰሞን ለወራት መልስና ጨዋታ ላይ ሆና የምትሞሸርበት ሰሞን ስለነበር በዚያ ግዜ ምንም አይነት የሚያሳፍር የኮሶ ትል እንዳያጋጥማት ታስቦ ነበር ቅዳሜ ኮሶ ትጠጣ የነበረው። ዛሬ ይህ ባህል እንደ ምሳሌ እንጂ ያበሻ ኮሶ
ቀርቷል
Re: የወለኔ ኢሮ ፣ የክስታኔ እረ ፣ ሙሽሪ ለምንድን ነው ኮሶ ትጠጣ የነበረው?
Posted: 26 Jun 2026, 14:15
by Abere
Are you saying this exclusively true in the case of wurage?
በርካታ ውራጌ እንስቶች በሸዋ የቤተ- መንግስት ወይም የንግስቷ (እቴጌዎች) ደንገጡር (አገልጋይ ) ነበሩ። ስለዚህ የተኮረጀ ነው ማለት ነው።
ደንገጡር ማለት ደግሞ የእመቤቷን ጌጥ ፤ ባንገቷ አጥልቃ የምትሸከም ገረድ ፤ አሳሳች ፡ እመቤት መሳይ። በግእዝ አመት ትባላለች።
Re: የወለኔ ኢሮ ፣ የክስታኔ እረ ፣ ሙሽሪ ለምንድን ነው ኮሶ ትጠጣ የነበረው?
Posted: 26 Jun 2026, 14:43
by Horus
Abere wrote: ↑26 Jun 2026, 14:15
Are you saying this exclusively true in the case of wurage?
በርካታ ውራጌ እንስቶች በሸዋ የቤተ- መንግስት ወይም የንግስቷ (እቴጌዎች) ደንገጡር (አገልጋይ ) ነበሩ። ስለዚህ የተኮረጀ ነው ማለት ነው።
ደንገጡር ማለት ደግሞ የእመቤቷን ጌጥ ፤ ባንገቷ አጥልቃ የምትሸከም ገረድ ፤ አሳሳች ፡ እመቤት መሳይ። በግእዝ አመት ትባላለች።
አበረች ሰላም ምትባይ ለምጻም የሴትኛ አዳሪ ልጅ ! ባህል አልባ ወፍ ዘራዝ ዘር አልባ ለማኝ! Get a life! ያንቺ እከካም ጸሃይ ጠልቃለች! ተመልሳ ላትወጣ

Re: የወለኔ ኢሮ ፣ የክስታኔ እረ ፣ ሙሽሪ ለምንድን ነው ኮሶ ትጠጣ የነበረው?
Posted: 26 Jun 2026, 14:48
by Horus
Re: የወለኔ ኢሮ ፣ የክስታኔ እረ ፣ ሙሽሪ ለምንድን ነው ኮሶ ትጠጣ የነበረው?
Posted: 26 Jun 2026, 14:50
by Abere
ሁሬሳ ከፋሽ እንዴ? ሞቅ ያለው መሳፍንት እኮ አንድ አንድ ጊዜ ደንገጡሮቹ እኮ እመቤታቸውን ያሳርፋሉ አንድ አንድ ምሽት ይባላል። ይዘበጣሉ
Horus wrote: ↑26 Jun 2026, 14:43