Page 1 of 1
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 25 Jun 2026, 23:55
by Horus
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 00:03
by Horus
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 00:15
by Horus
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 00:23
by Horus
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 10:10
by Selam/
ሊስትሮው ካድሬ
ዝምብለህ ፎቶውን ብቻ ብትለጥፍ ይሻላል ስለማታውቀው ጉዳይ ከማውራት ይልቅ። እኔ እንዳንተ የሊስትሮነት ልምድ ሳይሆን፣ የህንፃ ዕቃዎች አቅርቦት ንግድ ውስጥ እስከ አሁን ስላለሁበት ዝምብለህ ብታዳምጠኝ ትንሽ ዕውቀት ታገኝበታለህ።
የአርማታ ብረት ብቻ አይደለም መርፌና ምላጭም ከውጪ ነው የሚገባው። በር፣ መስኮት፣ ጂፕሰም ቦርድ፣ ሴራሚክ ታይል፣ adhesive, sealant፣ hardware, toilet seat, shower, ረበር ሩፊንግ፣ ሃንድ ሬይሊንግ፣ PVC፣ ጥርብ ሞሬሌ፣ የካቢኔት ጥሬ ዕቃ ከቻይና ነው ተጭኖ ነው የሚመጣው። አንዲት የኩሽና ዕቃ ሃገር ውስጥ አትመረትም። ሁሉም ዓይነት ማሺነሪ ከውጪ ነው የሚገባው። ዛሬ እጣን ሳይቀር በአረብ ሃገር ምርት ነው የተሞላው። ዘይት፣ ቅባትና ሳሙናም እንደዚሁ። ስኒ፣ ብርጭቆና የሃበሻ ቀሚስ ሳይቀር በቻይና ምርት ተጥለቅልቋል። ቢኖርም እንኳን የሃገር ውስጡን ሰዉ አይፈልገውም።
ህንፃው ሁሉ አሳንሰር በአሳንሰር ተገጥሞለታል ግን አብዛኞቹ አይሰሩም። ለምን? መብራት ሺ ጉዜ ስለሚጠፋ ይሰበራል። መለዋወጫው ከውጪ መምጣት ስላለበት ለመጠገን ዘመናት ይፈጃል። ሃገር በቀል፣ ሲሚንቶ፣ ብሎኬት፣ ቱቦና ኮብል ስቶን በሽ በሽ ነው።
እስኪ መጀመሪያ አፈር ቆፍረን፣ ብረት አንጥረን የራሳችንን መርፌ ማምረት እንጀምር!
ቁናስ!
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 14:28
by Selam/
ሊስትሮ ካድሬዎችን ማስተማር ነው የሰለቸኝ።
አዲስ አበባ እያንዳንዱ ህንፃና ንግድ ቤት በናፍጣ የሚሰራ የቱርክና የቻይና ጄኔረተር ተገጥሞለታል። የ13 ወራቶች የፀሐይ ብርሃን ባለበትና መብራት ለጎረቤት ሃገራት በሚሸጥበት ሃገር ውስጥ፣ ቅልጥ ያለ ከተማ ውስጥ ጄኔረተር ምን ያደርጋል?

Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 14:38
by Horus
Selam/ አንቺ ለምጻም የሴተኛ አዳሪ ልጅ! Get a life! Your sun has set!
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 14:44
by Abere
እኛ የምናውቀው ውራጌ አጣና ተሸክሞ ቆልሎ አጣና ተራ ሲሸጥ ነው። ክሰል ተራም የውራጌ ነው። ታዲያ 10 አጣና ቆጥሬ ሸጥኩልህ ብሎ 3ቱ የለም።
የአጣና ንግዱን ምን በላው? ከሽመልስ አብዲሳ ወንድም ጋር ሸሪክ ሆናችሁ ሲሚንቶ መኖፓሊ ገባችሁ ወይስ ተቀጠራችሁ ሲሚንቶ ተሸካሚ ኩሊ ሆናችሁ።
እስኪ ሞቅ አድርገህ አጨብጭብ - አብይ አህመድ አልተሰማኝም ይልሃል።
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 15:35
by Dama
South Sudanes, the better they were in Arabic they got good jobs, the more they use it in their daily lives, they were considered they were considered "family" of the "prestigious" class of the Arabs. They made speaking Arabic equal to the unity of the Arab Sudane Islamic Republic.
Consider gold rewards are coming your way you write and speak Amharic with amazing fluency. May be btter than the armadillo q*matas. Assure yourself your language of Amharic does only mean one thing: your Ethiopian identity
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 15:37
by Selam/
ጭልፊቱ
አንተ ባለጌ ሽማግሌ፣ የምትውጠው መድሃኒት በአፍህም በቂጥህም ያስቀዝንሃል።
ይልቅ ቅልጥምህን እየጎተትክም ቢሆን ከዕውቀቴ ተጠቀም።
ሞላጫ ሌባ!
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 15:42
by Selam/
ሊስትሮው ጭልፊቱ የወደቀ ምላጭ ሰብስቦ ይቸረችራል ወይንም ጢሙን ከላጨበት በኋላ ስጋ ይቀነጥብበታል እንጂ፣ የት እንደሚመረት አያውቅም።
Abere wrote: ↑26 Jun 2026, 14:44
እኛ የምናውቀው ውራጌ አጣና ተሸክሞ ቆልሎ አጣና ተራ ሲሸጥ ነው። ክሰል ተራም የውራጌ ነው። ታዲያ 10 አጣና ቆጥሬ ሸጥኩልህ ብሎ 3ቱ የለም።
የአጣና ንግዱን ምን በላው? ከሽመልስ አብዲሳ ወንድም ጋር ሸሪክ ሆናችሁ ሲሚንቶ መኖፓሊ ገባችሁ ወይስ ተቀጠራችሁ ሲሚንቶ ተሸካሚ ኩሊ ሆናችሁ።
እስኪ ሞቅ አድርገህ አጨብጭብ - አብይ አህመድ አልተሰማኝም ይልሃል።
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 15:57
by Abere
የአብይ አህመድ ጥላያዥ (ጸዋሪተ ድባብ) እና ደንገጡር ሁኖ እኮ ነው እንድህ ሽቅብ ቁልቁል የሚዳክረው። በገጠር በየጢሻው ያለ ውራጌ እኮ እነ ዘንዘሪጡ ጭልፊቱ እና ወረሙማ ዘንድ 50 ቢታለብም በገል እንኳን ጠብታ አያዩም - ውሃ ጥም ምላሳቸውን እየቆላው ከዚያም የኮሬነጌኛ ጥይት እያጠጧቸው ነው። አጣና እና ክስል ሽጠው እንኳን እንዳይበሉ በቆመጥ እየተባረሩ ነው።መንገድ ላይ አዟሪ ውራጌዎች በቆመጥ ሲባረሩ እህል ቡቃያ እንደ ገባ በግ ነው ቄሮ ነጌኛ የሚያኳትናቸው ።
ጭልፊቱ አስቀያሚ አዘጥዛጭ ነው - ትንሽ ሰው ያውቅብኛል አይልም።
Selam/ wrote: ↑26 Jun 2026, 15:42
ሊስትሮው ጭልፊቱ የወደቀ ምላጭ ሰብስቦ ይቸረችራል ወይንም ጢሙን ከላጨበት በኋላ ስጋ ይቀነጥብበታል እንጂ፣ የት እንደሚመረት አያውቅም።
Abere wrote: ↑26 Jun 2026, 14:44
እኛ የምናውቀው ውራጌ አጣና ተሸክሞ ቆልሎ አጣና ተራ ሲሸጥ ነው። ክሰል ተራም የውራጌ ነው። ታዲያ 10 አጣና ቆጥሬ ሸጥኩልህ ብሎ 3ቱ የለም።
የአጣና ንግዱን ምን በላው? ከሽመልስ አብዲሳ ወንድም ጋር ሸሪክ ሆናችሁ ሲሚንቶ መኖፓሊ ገባችሁ ወይስ ተቀጠራችሁ ሲሚንቶ ተሸካሚ ኩሊ ሆናችሁ።
እስኪ ሞቅ አድርገህ አጨብጭብ - አብይ አህመድ አልተሰማኝም ይልሃል።
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 19:36
by Selam/
Re: ጥያቄ አለኝ? ይህ ሁሉ ሲሚንቶ፣ ብረትና ማሺኖች ከየት ነው የሚመጣው?
Posted: 26 Jun 2026, 23:41
by Selam/