Page 1 of 1

ድንቅ የህክምና አገልግሎት በኤርትራ!

Posted: 25 Jun 2026, 06:36
by Selam/

Re: ድንቅ የህክምና አገልግሎት በኤርትራ!

Posted: 25 Jun 2026, 07:00
by Meleket


https://pmc.ncbi.nlm.nih.gov/articles/PMC9436831/

https://www.ukrinform.net/rubric-societ ... erica.html

ለኤርትራ የሚጠቅማት ጽምዶ፡ ከአንዳርጋቸው ጽጌና ከፕሮፌሰር መሓመድ ሓሰን ጋር ወይስ ጽምዶ ከፕሮፌሰር ሃይለ ደባስ ጋር? እነ አወል ስዒድ እና ዳንኤል ተኽላይ የጽምዶ ኣጋፋሪዎች የማይመልሱትና ከአቅማቸው በላይ የሆነ ጥያቄ!

እነ ፕሮፌሰር መሓመድ ሓሰንም ቢሆኑ ሊያፍሩና ሊያሰላስሉ ይገባል። እነ ፕሮፌሰር ሃይለ ደባስን ያልጋበዘና የማያቅፍ ጽምዶ እንዴት እነ ፕሮፌሰር መሓመድን ሊጋብዝና ሊያቅፍ ቻለ የሚለው ጉዳይ መጠናት አለበት! ኣይደለም እንዴ?