Page 1 of 1

ካድሬ ሊስትሮዎች ሰላምን ER ላይ ተከትለው እንደ ክረምት ውሻ ይጮሃሉ፣ ሥራ ወዳዱ መሬት ወርዶ ይቆፍራል!

Posted: 24 Jun 2026, 17:33
by Selam/

Re: ካድሬ ሊስትሮዎች ሰላምን ER ላይ ተከትለው እንደ ክረምት ውሻ ይጮሃሉ፣ ሥራ ወዳዱ መሬት ወርዶ ይቆፍራል!

Posted: 24 Jun 2026, 18:14
by Odie
ውርንጭቲ ውርንጫ :lol:

ከስሞና ስለ ወርኪንግ መለጠፍ ብሄር ብሄር ስስቦች ምለጠፍ አበዛህ? በስላም ነው? Accept diversity, work hard, do business ንል ብልፅግና አላችሁ :lol: ብልፅግናስ ይኸው እያረገ ያለው ያ ሁሉም ቀና ባይሆንም? :lol:

Re: ካድሬ ሊስትሮዎች ሰላምን ER ላይ ተከትለው እንደ ክረምት ውሻ ይጮሃሉ፣ ሥራ ወዳዱ መሬት ወርዶ ይቆፍራል!

Posted: 24 Jun 2026, 18:14
by Selam/

Re: ካድሬ ሊስትሮዎች ሰላምን ER ላይ ተከትለው እንደ ክረምት ውሻ ይጮሃሉ፣ ሥራ ወዳዱ መሬት ወርዶ ይቆፍራል!

Posted: 24 Jun 2026, 18:26
by Selam/

Re: ካድሬ ሊስትሮዎች ሰላምን ER ላይ ተከትለው እንደ ክረምት ውሻ ይጮሃሉ፣ ሥራ ወዳዱ መሬት ወርዶ ይቆፍራል!

Posted: 24 Jun 2026, 18:28
by Odie
Selam/ wrote:
24 Jun 2026, 18:14
ይህማ ብልጤ ነው!
አቦካዶ ትከሉ ዶሮ አርቡ ስሩ የሚለው:: ከአገር ቤት አንዳንዴ ግዴታ አለበት ሲሉ ውጤት ካመጣ ምንም አየደለም ብያለሁ!
I am happy to see people’s life change and grow smart in life!
ስው ህይወቱ ይለወጥ ነው:: እንግድህ ይህንን ካደነቅን ሊስትሮ ጠርገው ደሃ ወላጆቻቸውን ትዳራቸውን የሚያስተዳድሩትንም ትምክህተኛ ሆኖ አለመስደብ ጥሩ ባህሪ ነው:: ትህትናም ጥሩ ስነምግባር ነው :mrgreen:

Re: ካድሬ ሊስትሮዎች ሰላምን ER ላይ ተከትለው እንደ ክረምት ውሻ ይጮሃሉ፣ ሥራ ወዳዱ መሬት ወርዶ ይቆፍራል!

Posted: 24 Jun 2026, 21:53
by Selam/