Page 1 of 1

IMF እና World bank እናት ማለት ነው :: የእናት መቀነት ነው ያለው ማን ነበር

Posted: 24 Jun 2026, 10:32
by Fed_Up

ሂሂሂሂሂሂሂ እቺም አገር ትባላለች😂 ለምን "ሲኦል" አትሏትም ቅቅቅቅ

ድንቄም ብልጽግና ... ድንቄም "የከፍታ ማማ" :lol: :lol: :lol:

Re: IMF እና World bank እናት ማለት ነው :: የእናት መቀነት ነው ያለው ማን ነበር

Posted: 24 Jun 2026, 11:07
by Meleket
ኧረ ጐበዝ ነዉር ነው። አንድ የሰው ገንዘብ የሚመኝ መሪንና ተመስገን የማያውቅ የቦለቲካ ፓርቲውን ብትጠላ፡ ድፍን ሃገርን መስደብና መወረፍ ምን አመጣው? ከጥላቻ ቦተሊካ ምን ትርፍ ስለምታገኝ ነው ጃል!
Fed_Up wrote:
24 Jun 2026, 10:32
...
ሂሂሂሂሂሂሂ እቺም አገር ትባላለች😂 ለምን "ሲኦል" አትሏትም ቅቅቅቅ

ድንቄም ብልጽግና ... ድንቄም "የከፍታ ማማ" :lol: :lol: :lol:

Re: IMF እና World bank እናት ማለት ነው :: የእናት መቀነት ነው ያለው ማን ነበር

Posted: 24 Jun 2026, 13:19
by Tiago
ኧረ ጐበዝ ነዉር ነው። አንድ የሰው ገንዘብ የሚመኝ መሪንና ተመስገን የማያውቅ የቦለቲካ ፓርቲውን ብትጠላ፡ ድፍን ሃገርን መስደብና መወረፍ ምን አመጣው? ከጥላቻ ቦተሊካ ምን ትርፍ ስለምታገኝ ነው ጃል!

There are too many Eritreans living in AA .

Re: IMF እና World bank እናት ማለት ነው :: የእናት መቀነት ነው ያለው ማን ነበር

Posted: 24 Jun 2026, 19:58
by Fiyameta