Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 24022
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 24 Jun 2026, 10:32
ሂሂሂሂሂሂሂ እቺም አገር ትባላለች

ለምን "ሲኦል" አትሏትም ቅቅቅቅ
ድንቄም ብልጽግና ... ድንቄም "የከፍታ ማማ"

-
Meleket
- Member+
- Posts: 5227
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 24 Jun 2026, 11:07
ኧረ ጐበዝ ነዉር ነው። አንድ የሰው ገንዘብ የሚመኝ መሪንና ተመስገን የማያውቅ የቦለቲካ ፓርቲውን ብትጠላ፡ ድፍን ሃገርን መስደብና መወረፍ ምን አመጣው? ከጥላቻ ቦተሊካ ምን ትርፍ ስለምታገኝ ነው ጃል!
Fed_Up wrote: ↑24 Jun 2026, 10:32
...
ሂሂሂሂሂሂሂ እቺም አገር ትባላለች

ለምን "ሲኦል" አትሏትም ቅቅቅቅ
ድንቄም ብልጽግና ... ድንቄም "የከፍታ ማማ"
-
Tiago
- Member
- Posts: 3509
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Post
by Tiago » 24 Jun 2026, 13:19
ኧረ ጐበዝ ነዉር ነው። አንድ የሰው ገንዘብ የሚመኝ መሪንና ተመስገን የማያውቅ የቦለቲካ ፓርቲውን ብትጠላ፡ ድፍን ሃገርን መስደብና መወረፍ ምን አመጣው? ከጥላቻ ቦተሊካ ምን ትርፍ ስለምታገኝ ነው ጃል!
There are too many Eritreans living in AA .