የኢትዮጵያ መልዓኮች የነበሩ ፈረዖዎች እነማን ነበሩ?
Posted: 23 Jun 2026, 13:59
ቀዳማዊዉ የአሓዱ ኣምላክ መልዓክ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ነብይ የነበረ ፈረዖ አክናተን እንደነበረ በጥልቅ ጥናት የተደገፈ ታሪክ ኣለ።
ይህ ጥንታዊ የኢትዮጵያ መልዓክ የነበረ የኢትዮጵያዉ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉ ነዉ። እኔ እዚህ ነብይ ያልኩት ሎሬቱ ቃሉ ያለዉ ነዉ።
ከስደት በኋላ የእስራኤል ፕሮፌት ሙሴ ወይም ነብዩ ሙሳ የተባለዉ፣ ጥንት ግዜ እግዝኣብሔር የተገለጠለት የተባለዉ ነዉ።
ስለዚህ የአሓዱ ኣምላክ ነብይ የጥንት ኢትዮጵያ ፈረዖ የኢትዮጵያ መልዓክ የነበረ ነዉ ማለት ይሆናል።
ይህ የጥንት ኢትዮጵያ ኣንዱ መልዓክ የነበረ ነዉ። የማታዉቁት ተዋወቁት።
ታህሳስ ሚካኤል ቀን፣ 2018፣ ዓም ምነስ የተባለ ሌላ ፈረዖ እንደነበረ ለመጀመርያ ግዜ ኣነበብኩኝ።
ይህ ስም ቀልቤን የሳበዉ በርካታ ተዓምራት የሚባሉ ክስተቶች የኢትዮጵያ ምናስ የሚባል ሐረግ በኩል የሚገለጡ መሆኑን ስለኣስተዋልኩኝ ነዉ።
የጥንታዊ ፈረዖ ስም ምነስ እና የኢትዮጵያ የጎሳ ሐረግ ስም ምናስ ስለተመሳሰሉ ግንኙነት ኣላቸዉ ብሎ መደምደም በጣም ኣስቸጋሪ ነዉ። ሰፊ ጥናት የምያስፈልገዉ ነዉ።
በምናስ ሐረግ በኩል የተገለጡ ተዓምራዊ ክስተቶች መለኮታዊ ምልክቶች እንዳላቸዉ መደምደም ዘላለማዊ መሆኑ መፋቅ የማይቻል ሐቅ ሆኗል።
ስለዚህ ፈረዖ ምነስ ሌላ የጥንት ኢትዮጵያ መልዓክ የነበረ ከሆነ እና ምናልባት ምናስ የፈረዖዉ ሐረግ ከሆነ ይህም ፈረዖ ሌላ የጥንት ኢትዮጵያ መልዓክ የነበረ ነዉ ማለት ይሆናል።
ይህንንም የማታዉቁት ተዋወቁት።
የጥንት ግሪክ ህዳሴ ብሎም የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ የጥንት ግሪክ ጎድስ እና ጎደስስ የታሪክ አቧራ ለብሰዉ ከኖሩበት ያወጣ ነበረ።
ከጥንት ግሪክ ስልጣኔ የቀደመ ስልጣኔ የነበራት ጥንታዊ ኢትዮጵያ ህዳሴ ብሎም ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ጥሪ ታሪክ ላይ የተመሠረተ እንጂ መለኮታዊ ኣልነበረም።
ታሪክ ላይ የተመሠረተዉ መለኮታዊ ምልክቶችን ወደምያሳይ መሸጋገሩ ተዓምራዊ ሆኗል።
ተዓምራዊነቱ መካድ የማይቻል የእግዝኣብሔር አሰራር መኖሩን በዚህ ዘመን የገለጠ መሆኑ ነዉ።
የተገለጠዉ ደግም ምናልባትም በጥንት ኢትዮጵያ መልዓኮች ፈረዖዎች ምልክትነት መሆኑ እግዝኣብሔር ለኢትዮጵያ ያለዉ አሰራር ምን ይመስላል የሚለዉን ጥያቄ ያስከትላል።
የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች የዚህ ዘመን ፍርዳችሁ ይህ ይሆን?