Page 1 of 1

የቅጠል ተራ ቤቶች ግምባታ አስደናቂ የ2 ወር ፍጥነት!

Posted: 23 Jun 2026, 12:09
by Horus
ቅጠል ተራ ድሮ ገደል የነበረ ቦታ ነው ። መርካቶ ከሃብተ ጎርጊስ ድልድይ ጀምሮ እስከ ጎጃም በረንዳ ያለው ሲሆን ከቅጠል ተራ በሰሜን ጣሊያን ሰፈርና በጎርጊስ ጀርባ ያለው ገዳም ሰፈርን ሁሉ ሙሉ በሙሉ እየተገነቡ ነው። ይህም ማለት አሁን በጎላ ሚካኤል ዙሪያ የተጀመረው ኮሪደር አሜሪካን ግቢን ጠቅሎ እስከ ዮሃንስ ድረስ ትራንስፎርም ያደርገዋል ማለት ነው። ከዚያ በኋላ የሚቀሩት ጉለሌና ሸጎሌ ሰፈር ብቻ ይሆናሉ ።

የቅጠል ተራ ኮሪደር ሲቀጥል ወደ ነፍጠኛ ሰፈርና አቶቢስ ተራ ዘልቆ መሳለሚያ ይሄዳል ማለት ነው ። በ2027 ኮሪደሩ አለምንም ጥርጥር መሳለሚያና ኮልፌ ይደርሳል!


አዳነች አቤቤ በፍጹም አልተቻለችም !


Re: የቅጠል ተራ ቤቶች ግምባታ አስደናቂ የ2 ወር ፍጥነት!

Posted: 23 Jun 2026, 12:20
by Horus
ከአራዳ ሞል 5 ደቂቃ ርቃ ያለው ሻንቲ ታውን ገዳም ሰፈር መፍረሻዋ ደረሰ!


Re: የቅጠል ተራ ቤቶች ግምባታ አስደናቂ የ2 ወር ፍጥነት!

Posted: 23 Jun 2026, 12:48
by Horus

Re: የቅጠል ተራ ቤቶች ግምባታ አስደናቂ የ2 ወር ፍጥነት!

Posted: 23 Jun 2026, 13:29
by Abere
አስተናግር ቅጠል እንደ በላች ፍዬል ቅጠል ቅጠል እያልክ ያስለፈልፍህ ጀመር ። መቸም ከአዲስ አበባ መውጣት አትችልም - ሽባ አድርጎሃል። እስኪ በድፍን ኢትዮጵያ እየተዘዋወርክ ሌሎችን አሳየን። አዲስ አበባ ላይ ማን አሰራችሁ? ፋኖ ነው? 8)

Re: የቅጠል ተራ ቤቶች ግምባታ አስደናቂ የ2 ወር ፍጥነት!

Posted: 23 Jun 2026, 14:37
by Horus