“የምድር እምብርቷ የት ነው?” ብትባል፡
ኤርትራ ውስጥ ተክለህ አንዲቷን ችካል፡
እንግዲህ መትሩ ከሰሜን ከደቡብ፡
ሲሻችሁም ድገሙ ከምስራቅ ከምዕራብ፡
ብለህ ንገራቸው እምብርቷ የምድር፡
እዚች ችካሌ ስር!

እላይ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ልንተረጉመው የሞከርነው ግጥም፡ የኤርትራዊው ሎሬት ታጋይ ሰለሞን ጸሃየ ግጥም ነው። እርግጥ ነው የትግርኛዋ ግጥም ስንኞቹን በትክክል አሁን ባናስታውሳቸውም፡ ጠቅላላ ይዘቱ ግን እላይ ባማርኛ ልናቀርበው የሞከርነው ነው።
ባለህበት ይመችህ የቀድሞዉ የጀነራል ዊንጌት ተማሪ የአሁኑ ኤርትራዊው ሎሬት ታጋይ ሰለሞን ጸሃየ በራኺ፡ የሰፊው የኤርትራ ህዝብ መዝሙር ገጣሚ!!

Solomon Tsehaye at the official launch of his book.
የሰሎሞንን ግጥም እናስታውስና እንተረጉም ዘንድ የገፋፋን ይህ ጽሑፍ ነው። viewtopic.php?f=2&t=380509&p=1626533#p1626533