Page 1 of 1

እርቅና ሰላም ይህን ደም መፍሰስ ያብቃ!

Posted: 22 Jun 2026, 20:23
by Axumezana
ቀረርቶ ፉከራ ይመስላል ጀግንነት
ሽልማቱ ሞት ነው አገርን ማደሄት
ወንበሯ ካልወጣሁ ጭሬ እበትናልሁ
ገላጋይ አልሰማም ነፋጥ አንስቻሎሁ
ሳይጠቅመኝ ቀረና ሰላም መርጫሎሁ