Page 1 of 1
THE FUTURE HAS NO CURE FOR THE PAST
Posted: 22 Jun 2026, 00:02
by Horus
ስለዚህ የግዜ ቀስት ከዘለለው ፣ የኢቮሉሽን ሂደት ካስወገደው፣ የፊውዳሊዝም ቅሪትና የትላንት ተረፈ ምርት ጋር ዛሬን ማባከን ሞኝነት ብቻ ሳይሆን የነገን ባቡር ማስመለጥ ነው! የሞተውን ትላንት ተወው በዚያው ይረሳ! ነገ ለትላንት መድሃኒት የለውም! ለምን ቢሉ የሞተ ሰውን የሚያድን መድሃኒት የለምና!
Re: THE FUTURE HAS NO CURE FOR THE PAST
Posted: 22 Jun 2026, 00:12
by Horus
Re: THE FUTURE HAS NO CURE FOR THE PAST
Posted: 22 Jun 2026, 00:19
by Horus
Re: THE FUTURE HAS NO CURE FOR THE PAST
Posted: 22 Jun 2026, 00:29
by Horus
Re: THE FUTURE HAS NO CURE FOR THE PAST
Posted: 22 Jun 2026, 00:46
by Horus