Page 1 of 1

The resurrection of Axum is inevitable!

Posted: 21 Jun 2026, 17:52
by Axumezana

Re: The resurrection of Axum is inevitable!

Posted: 21 Jun 2026, 22:15
by Selam/
Axum

የወያኔ ትንሳዔ ሲከሽፍብህ ወደ አክሱም ዞርክ! Anyways, give it a context - ዝም ብሎ የዛሬ ፪ሺህ የሞተ የዕጣን ንግድና የጨረቃ አምልኮ ተመልሶ ይመጣል ብሎ መቃዠት ወደፊት ማሰቢያ ሲደፈን የሚፈጠር ጅልነት ነው።

Re: The resurrection of Axum is inevitable!

Posted: 21 Jun 2026, 23:41
by Axumezana
Selam የአክሱም መንግስት ከአለም ከሶስቱ ቀደምት አገራት ክርስትናን የመንግስት እምነት ያደረገ ሲሆን፥ መስቀልን ለመጀመርያው ገንዘብ ላይ የቀረፀ፥ ነው፤ መቼም ይኸ አይጠፋሽም! ኢትዮጵያ ላይ ማንም ስልጣን ላይ ቢወጣ ግድ የለኝም፥ ደም መፋሰሱ ግን ያብቃ፤ የድሃ ልጅ ለምን ያልቃል?

Re: The resurrection of Axum is inevitable!

Posted: 21 Jun 2026, 23:49
by Selam/
Agreed!

ታዲያ ወደ ትንሣዔው ርዕስህ ተመለሳ!