የምሰሩ እጆች እዚህ ደርሶዋል፣ የምያወሩስ?
Posted: 21 Jun 2026, 12:12
እስኪ የወራችዉ ግለሰቦች ሁላችዉም ብቅ ብላችዉ የት እንደደረሳችዉ አስረዱን! ይህ ለዉጥ ስምንት አመት ሆኖታል፣ በእነዚህ 8 አመታት እንዳወራችዉ ቀራችው?
ምን 8 አመት ብቻ፣ ከዚያስ በፊት ምን ፈፀማችዉ? መዉራት ብቻ? ከሙታን ምን ለያችዉ ታዲያ?
ቆሞ ቀሮች!
ምን 8 አመት ብቻ፣ ከዚያስ በፊት ምን ፈፀማችዉ? መዉራት ብቻ? ከሙታን ምን ለያችዉ ታዲያ?
ቆሞ ቀሮች!