Re: ዳግማዊ ምኒልክ!
ኣፄ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ ተነስተዉ፥
ከሃገረ ኣሜሪካ ተነስቶ የጆቴ ወርቅ የተባለዉ አከባቢ የደረሰዉ እየሱስ ብሎት ዼቡ በረ ዽባ ወይም የመቶ ዘመን ጥማት ያስባለ፣ አባቱን እየሱስ ብሎት ልጁ ኣድጎ እግዜር ዬለም ብሎ የእየሱስ ተመሳይ ነኝ ያስባለ፣
ተሰሙ ቢባሉ ምን ይሉ ይሆን?
በስመ ዓብ፣ በስመ አሓዱ ኣምላክ ይሉ ይሆን?
ወይስ
ልጆች ሆይ ተረጋጉ፣ ከእኛ ጋር አደዋ የዋለ የማያይ መሰላችሁ?
ይሉ ይሆን?