Page 1 of 1

የጀርመን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ጡቁር አፍሪካዊቷ አይቮሪ ኮስትን በማሸነፉ የብልጽግና ካድሬዎቻችን ደስታቸውን ለመግለጽ ጎዳና ወጡ።

Posted: 20 Jun 2026, 20:51
by Digital Weyane
እንኳን ደስ ያለን!


Re: የጀርመን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አፍሪካዊቷ አይቮሪ ኮስትን በማሸነፉ የብልጽግና ካድሬዎቻችን ደስታቸውን ለመግለጽ ጎዳና ወጡ።

Posted: 20 Jun 2026, 22:38
by Digital Weyane
በኤምሬቶች የሚደጎመው የአርሰናል እግር ኳስ ቡድን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያሳደረውን የኤምሬቶች ፍቅር በሌሎች አፍሪካውያን ላይም እንዲያሳድር እንመኛለን። ኤምሬቶች ሺ አመት ይግዙን! :roll: :roll: