Page 1 of 1

Black Madonna!

Posted: 20 Jun 2026, 15:31
by Selam/

Re: Black Madonna!

Posted: 20 Jun 2026, 19:50
by Selam/

Re: Black Madonna!

Posted: 20 Jun 2026, 20:22
by Odie
የውልንጪቲ ውርንጫ!
የኢትዮዽያ ኦርቶቶክስ is called syncretic religion ነው የሚባለው:: ክርስትና ሳይሆን:: የሃይማኖቶች ጥርቅምቃሞ!! Check it out!
ህዝቡ ወንጌል ሳይሆን ዳዊት እንዲደግም ፍክይሬ የሱስና ስኔ ጎልጎታ....ጥርቅምቃሞ እንዲደግም ነው የተደረገው:: ህዝቡን ለስልጣንለማስገዛት የተርደረገ ደባ ነው::
አሁን እንደቅርስ ጉራ ትቸረችሩበታላችሁ ባህላችሁ ለጉራና ለመታየት 100% ጊዜውን ስለሚስጥ!!
በሁዋላ ቀርነታችሁ እናንተም ሙዝየም ሳትጉቡ አይቀርም ለቱሪስት እይታ :lol: :lol:
እንጀራው አገሪቱና የባንድራው ጥለት ህዝቡን አብረው ስለመገቡትና ስለደገሙበት ሁሉንም እንደ ሃይማኖት ይዞታል!!

Re: Black Madonna!

Posted: 20 Jun 2026, 20:42
by Misraq
Odie wrote:
20 Jun 2026, 20:22
የውልንጪቲ ውርንጫ!
የኢትዮዽያ ኦርቶቶክስ is called syncretic religion ነው የሚባለው:: ክርስትና ሳይሆን:: የሃይማኖቶች ጥርቅምቃሞ!! Check it out!
ህዝቡ ወንጌል ሳይሆን ዳዊት እንዲደግም ፍክይሬ የሱስና ስኔ ጎልጎታ....ጥርቅምቃሞ እንዲደግም ነው የተደረገው:: ህዝቡን ለስልጣንለማስገዛት የተርደረገ ደባ ነው::
አሁን እንደቅርስ ጉራ ትቸረችሩበታላችሁ ባህላችሁ ለጉራና ለመታየት 100% ጊዜውን ስለሚስጥ!!
በሁዋላ ቀርነታችሁ እናንተም ሙዝየም ሳትጉቡ አይቀርም ለቱሪስት እይታ :lol: :lol:
እንጀራው አገሪቱና የባንድራው ጥለት ህዝቡን አብረው ስለመገቡትና ስለደገሙበት ሁሉንም እንደ ሃይማኖት ይዞታል!!

ጴንጤው ሊስትሮ ደሞ ክርስትያን ነኝ ስትል አታፍርም? 47 ሺህ የጳንጤ አይነት አለ። ከየትኛው ነህ? እንደ አሜባ በየቀኑ እንደ አሸን ቤተ እምነት እየፈለፈልክ ያለኸው አንተ እኮ ነህ። አይ ሊስትሮ ሲጠርግ አሳምሮ :lol:

ሊስትሮ ብሔርተኛ ሃይማኖትንም ለማጥቂያ እንደሚጠቀም ግልፅ ነው።

Re: Black Madonna!

Posted: 20 Jun 2026, 21:20
by Selam/
እኔ ሰላም የውሻ ሊስትሮዎችን ስስ ብልት የቱ ጋ እንደሆነ አውቀዋለሁ። የወሬ ቅንጣቢ ስጥልላቸው እየተሽቀዳደሙ ከጉድጓዳቸው ውስጥ ይወጣሉ።

ቡቺ ቡቺ ቡቺ ቡቺ ቡቺ ቡቺ ቡቺ ቡቺ!

Re: Black Madonna!

Posted: 20 Jun 2026, 22:00
by Selam/