Page 1 of 1

ኮስታራ ነው ደሙ ፣ ብዬ ባስታጥቀው - ሸርተት ብሎ ወርዶ ፣ ጫማዬን ቦረሸው!

Posted: 19 Jun 2026, 23:55
by Selam/
ሊስትሮ - Least Row

ኮስታራ ነው ብዬ ፣ ነፍጥ ባስታጥቀው
ሸርተት ብሎ ወርዶ ፣ ጫማዬን ጠረገው
ማጎብደድ ማለቅለቅ ፤ ልማዱ ናፈቀው

Re: ኮስታራ ነው ደሙ ፣ ብዬ ባስታጥቀው - ሸርተት ብሎ ወርዶ ፣ ጫማዬን ቦረሸው!

Posted: 20 Jun 2026, 00:16
by Odie
Selam/ wrote:
19 Jun 2026, 23:55
ሊስትሮ - Least Row

ኮስታራ ነው ብዬ ፣ ነፍጥ ባስታጥቀው
ሸርተት ብሎ ወርዶ ፣ ጫማዬን ጠረገው
ማጎብደድ ማለቅለቅ ፤ ልማዱ ናፈቀው
Doberman bi1tch🤮

የቆማጣ ዘር!
ከለምጥሽ የምትፈወሽው መቼ ነው??

ሁዋላ ቀር🤮

Re: ኮስታራ ነው ደሙ ፣ ብዬ ባስታጥቀው - ሸርተት ብሎ ወርዶ ፣ ጫማዬን ቦረሸው!

Posted: 22 Jun 2026, 11:46
by Misraq
ወልውሎ ጠራርጎ ፡ ሳጥኑን ሲመታ
ዘወር ብዬ አየሁት ፡ የፊቱን እርካታ
ይህን ተገነዘብኩ የዛሬ 20 ዓመት
አሁን ግን አላይም በአብዛኛው ትቶት
ሊስትሮነት ተቀይሮ በኦህዴድ ካድሬነት

Re: ኮስታራ ነው ደሙ ፣ ብዬ ባስታጥቀው - ሸርተት ብሎ ወርዶ ፣ ጫማዬን ቦረሸው!

Posted: 22 Jun 2026, 14:38
by Abere

የባሪያ ወዳጅ አብጅቼ - ላየው ብሄድ ታስሮ፤
ላስፈታው ስሄድ - ተሽጦ። ሲባል ጥንት ድሮ።

የአገዳ ፍም የለው፤
የባሪያ ውል የለው።

Re: ኮስታራ ነው ደሙ ፣ ብዬ ባስታጥቀው - ሸርተት ብሎ ወርዶ ፣ ጫማዬን ቦረሸው!

Posted: 22 Jun 2026, 19:07
by Selam/
ላስፈታው ብሞክር ፣ ልቤ አዝኖና ነዶ
ቦቴው ስር ወደቀ ፣ በፈቃዱ ወዶ
ለጌታው ሊሰግድ ፣ ባርነትን ለምዶ