Page 1 of 1
Tog Mujale
Posted: 19 Jun 2026, 15:32
by Misraq
አይዞን ያለ ነው። አትጥፋ። አይተህ ደሞ እንዳላየህ አትሁን። አልማዝ ምስክር ናት
Re: Tog Mujale
Posted: 19 Jun 2026, 18:15
by almaze
Tog-ሙጃሊያም እግሩን ሳፋ ውስጥ ነክሮ Morocco vs. Scotland World Cup game እያየ ሙጀሌውን እየነቀሰ ነው... half-time ላይ ከች ይላል
