Page 1 of 1

ሊስትሮዎች እስቲ በዚህ ዘና ፈታ በሉ

Posted: 18 Jun 2026, 21:27
by Misraq
ቢች ስላፕ ለናንተ ጥሩ ነው። ቢች ስላፕ ማለት እየጠፈጠፉ ማዝናናት ማለት ነው። እኔም ያው እንደምታውቁት ሊስትሮ ውራጌን በቀን 30 ግዜ የማስፃፍና የማስቸክቸክ ብቃት አለኝ። በዛው መጠን ውብ ሴቶቻችንን እያያችሁ ምላሳችሁን እያረጠባችሁ በአዝናኝ ሙዚቃችን ነርቫችሁን አፍታታለሁ።

በነገራችን ላይ ሊስትሮ ውራጌ ሙዚቃው ኪቻዌ ኪቻዌ ኪቻዌ ብቻ ነው። ምንም አይጥምም። የሊስትሮ ሙዚቃ መኪና እየነዳህ ፤ ሶፋ ላይ ደገፍ ብለህ የምትዝናናበት ሙዚቃ አይደለም። ሲበዛ ደባሪና ክሬኤቲቪቲ የሌለው ነው። የሊስትሮ ውራጌ ሴቶችም እዚህ ግቢ የሚባሉ አይደሉም። እሱን ሌላ ቀን እመለስበታለሁ።

Please wait, video is loading...