Page 1 of 1
Penny-Pinching Cultures - ስስታሞች!
Posted: 17 Jun 2026, 11:18
by Selam/
ሆላንዶች በገንዘብ ቆጣቢነታቸው ይታወቃሉ፣ ስዊሶች ደግሞ ለሌላ ለተጎዱ ህዝቦች ቢስቲ ቢስቲኒ ጠብ ባለማድረጋቸው ይተቻሉ። የይሁዳ ዘሮችም ከመቆጠብም አልፈው ገንዘብ በመውደዳቸውና ወጪያቸውን ረከስ ባለ ነገር ላይ ብቻ በማተኮራቸው መሳለቂያ ናቸው። እነዚህ ህዝቦችን አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ግን ሃገራቸውን መውደዳቸውና ለማንም አሳልፈው አለመስጠታቸው ነው።
በሃገራችን ያሉት ገንዘብ ወዳዶችና ስስታሞች ግን ሃገሪቷን ድንቡሎ ትርፍም ካገኙ ይሸጧታል።
Re: Penny-Pinching Cultures - ስስታሞች!
Posted: 17 Jun 2026, 11:37
by Odie
Selam/ wrote: ↑17 Jun 2026, 11:18
ሆላንዶች በገንዘብ ቆጣቢነታቸው ይታወቃሉ፣ ስዊሶች ደግሞ ለሌላ ለተጎዱ ህዝቦች ቢስቲ ቢስቲኒ ጠብ ባለማድረጋቸው ይተቻሉ። የይሁዳ ዘሮችም ከመቆጠብም አልፈው ገንዘብ በመውደዳቸውና ወጪያቸውን ረከስ ባለ ነገር ላይ ብቻ በማተኮራቸው መሳለቂያ ናቸው። እነዚህ ህዝቦችን አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ግን ሃገራቸውን መውደዳቸውና ለማንም አሳልፈው አለመስጠታቸው ነው።
በሃገራችን ያሉት ገንዘብ ወዳዶችና ስስታሞች ግን ሃገሪቷን ድንቡሎ ትርፍም ካገኙ ይሸጧታል።
እመት
እነማን ናቸው እንድ የሚያንጨረጭሮት?
1. አገር ማለት የትኛውን ነው የሚያወሩት? አማራ ራሱ አስመስሎ የጠፈጠፋትና የሚፈልጋት? የወያኔዋ? የኦፒዲኦዋ ወይስ አንዳንዶቻችን የምንመኛት ሁሉንም በፍቅር እኩል አርጋ ወደፊት የምትገለጠዋ?
2. እሜቴ ቂል አይሁኑ:: ገንዘብ የማይወድ የለም:: ከቆማጣው የባስ የለም:: የአገር ሃብት ከባህር ማዶ እያሻገረ ካዝና ውስጥ እየቀረቀረ ለመቶ አመት አገሪቷን አር-ተራ ያረገ እርሱ ነው!! ሌላ ማንም አይደለም!! ያ ሁሉ ገባር እየተባለ እርስት እያለ ቆምጬ የስበስበው ገደል ገብቶ የለ? በወያኔ ጊዜ የጠፋው ስንት ኬሻ ቡና ስሊጥ ምን በላው? አዜብ ጎላ ቆምጬ አሁን ቢሊዮኗ የት ነው invest የምታደርገው? ሁሉም የሚዋጋ ያንን ለመመለስ አይደል? the rest is secondary!
መንግስት ነን እያላችሁ በትሪልዮን ስትዘርፉ አንድ ሱቅ በደረቴ ጉራጌ ስርቶ የሚያተርፈውን ሌብነት እያላችሁ ያንገበግባችሁዋል:: አንድ የበዘበዛችሁት ድሃ ልጅ ሊስትሮ ስርቶ እናት አባቱን ስለረዳ ህይወቱን ስለቀየረ ስራውን ሊስቶሮ ብላችሁ ትሳደባላችሁ:: የያዘውን ንብረት ስትዘርፉ ኖራችሁ ጋላ ብላችሁ ትሳደባላችሁ.....
የኢትዮዺያ ውድቀትና ችግር ምክንያት ለዘመናት እንደነበራችሁ አውቃችሁ ለመስተካከል አርጅታችሁ ካልሞታችሁ መለወጥ የማትችሉ ማፈርያ ጉዶች!!🤮🤮
Re: Penny-Pinching Cultures - ስስታሞች!
Posted: 17 Jun 2026, 16:46
by Selam/
Re: Penny-Pinching Cultures - ስስታሞች!
Posted: 17 Jun 2026, 19:05
by Selam/
ስስት ያደኀያል፤ ለጋስነት ያበለፅጋል!
Re: Penny-Pinching Cultures - ስስታሞች!
Posted: 17 Jun 2026, 20:14
by Odie
የውልንጭቲ አህያ👇
ድውይ ቆምጬ የአስተሳሰብ ድውይ!
Re: Penny-Pinching Cultures - ስስታሞች!
Posted: 19 Jun 2026, 13:40
by Selam/
Re: Penny-Pinching Cultures - ስስታሞች!
Posted: 19 Jun 2026, 13:54
by Misraq
ትክክል
Greed እና Living below means በጣም የተለያዩ ፅንሰ-ሃሳቦች እና ልማድ ናቸው።
በሃገራችን ሰው በስህተት ቆጣቢ (living below means) አድርጎ ያስቀመጣቸው ፍፁም ስህተት ነው። ትክክለኛው አገላለፅ ስግብግብነት(Greed) ነው መሆን ያለበት።
ስግብግቦች ከመጣው ጋር በመለጠፍ ሲያገበሰብሱ መኖርን ነው የሚመርጡት። ለተጎዳ አያጋሩም። እንደውም የተጎዳውን የባሰ በመጉዳት ለበለጠ ትርፍ ይስገቡገባሉ።
Re: Penny-Pinching Cultures - ስስታሞች!
Posted: 19 Jun 2026, 15:59
by Abere
ይች በረሮ ጴንጤ ብትሆንስ? መንፈስ እያራወጣት ሊሆን ይችላል - Pente Odie speaking in cockroach language
Re: Penny-Pinching Cultures - ስስታሞች!
Posted: 19 Jun 2026, 16:05
by Dama
Odie wrote: ↑17 Jun 2026, 20:14
የውልንጭቲ አህያ

ድውይ ቆምጬ የአስተሳሰብ ድውይ!
My dad had lits of them. Useless for hardwork going up hills. Good for flat lands when the like to work. Often times, they hate work. Thet love munching on Gurage's green grasses.
Same for Armadillos. They can't live without Gurage's kitfo. Open one restuarant, they flock like hungry donkeys for grass.