Page 1 of 1

Do Lights & Concrete Blocks alone Make a Nation Proud?

Posted: 17 Jun 2026, 11:01
by Selam/
The Answer is No!

Only its people make a nation proud, I.e, peaceful coexistence and bottom-up human development.

ጭንጋፍ ካድሬዎች መብራትና ህንፃ የሰውን ልጅ አስተሳሰብ ይለውጣሉ ይሉሃል ሲያጭበረብሩ። እንደዚያ ቢሆን ኖሮ የሮማ ስልጣኔ አይንኮታኮትም ነበር። የማያ ህብረተሰብም ስልጣኔውን እስከ አሁን ያስቀጥል ነበር። ሶርያም ሞቃዲሾም እደዛሬው ወድመው አይቀሩም ነበር።

Re: Do Lights & Concrete Blocks alone Make a Nation Proud?

Posted: 17 Jun 2026, 11:04
by Odie
Selam/ wrote:
17 Jun 2026, 11:01
The Answer is No!

Only its people make a nation proud, I.e, peaceful coexistence and bottom-up human development.

ጭንጋፍ ካድሬዎች መብራትና ህንፃ የሰውን ልጅ አስተሳሰብ ይለውጣሉ ይሉሃል ሲያጭበረብሩ። እንደዚያ ቢሆን ኖሮ የሮማ ስልጣኔ አይንኮታኮትም ነበር። የማያ ህብረተሰብም ስልጣኔውን እስከ አሁን ያስቀጥል ነበር። ሶርያም ሞቃዲሾም እደዛሬው ወድመው አይቀሩም ነበር።

የደብተራ ፍልስፍና :lol:

Talking empty mystique :lol: :lol:

Re: Do Lights & Concrete Blocks alone Make a Nation Proud?

Posted: 17 Jun 2026, 11:05
by Dama
FYI
Infrastructures are not built for pride. Selamawit, you are dumber than I thought.

Re: Do Lights & Concrete Blocks alone Make a Nation Proud?

Posted: 17 Jun 2026, 11:22
by Selam/
ገባ ገባ በሉ: