Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13482
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 16 Jun 2026, 13:15
ኢትዮጵያን ቆርፍዶ፣ አቅጭጮ፣ ወደ ኃላ አስቀርቶ ብቻ ሳይሆን፣ ለድህንንት ዳርጓት፣ ከአለም የኃላ ተርታ ላይ አስቀርቶዋት፣ አስንቋት፣ አንገቷን ደፍታ እንድትኖር አድርጓት፤ ከዚያም አልፎ ተርፎ አሁንም አልለቃትም ብሎ እንደ መንዥገር ንክሷት የቀረዉ ትዉልድ አሁንም የሞት ጠረሞት ላይ ሆኖ አገሪቷን አልለቅም ብሎ ይንደፈደፋል! ሞት እየንዳንዱን እየለቀመዉ እያፀደዉ ነዉ፣ ይህ ትዉልድ ከፀደ ኢትዮጵያን ያልፍላታል። ነፃነቷን ትጎነፃፋለች።
ሰሞኑን ከሰመውቻዉ እንኳን፣ ሌንጮ ለታ፣ አሰብ ስትወሰድ ትንፍሽ ያላለ ካዲ፣ መረራ ጉዲና፣ አሁንም ቁጭ ብሎ እኔን ወደ ስልጣን ከላመጣችዉ አገሪቷ የትም አትደርስም ብሎ በቲቪ መስኮት ብቅ ብሎ እንደ ለመደዉ ተመፃድቆብን የሄደ፣ ጉድ ሰዉ፤ አንደርጋቸዉ ፅጌ፣ በምርጫ ማግስት አብይ አህመድን በ6 ወር ዉስጥ በሀይል አስወግደዋለሁ ብሎ የፎከረብን አጉል ግለሰብ! አብዪንስ ያስወግድ፣ አብይ የምሰረዉን ስራ ከኢትዮጵያ መዉሰድንን ና አሁንም ወደ ለመደችዉ ድህነቷ ትመለስ ማለት ምን የምሉት ይሁን?
መማር የማይችል ትዉልድ፣ ድምጥማጣቸዉ ይጥፋ!
ስልሳዎቹን ያፅዳልን! እኔ ለሰዉ ልጅ ሞትን ተመኝቼ አላዉቅም። የአገር ሕልዉና ግን ከግለሰቦች ሞት በላይ ነዉ!