Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7882
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ኦምኒፕረዘንት እና ኦምኒፖተንት ማለት

Post by Naga Tuma » 16 Jun 2026, 05:17

እነዚህ ጽንሰ ሀሳቦች ኣይገቡኝም ነበር።

በዚህ ዘመን ኣንድ ምልክት ለኦምኒፕረዘንት፣ ሌላ ምልክት ለኦምኒፖተንት ግልጽ ሆነዉልኛል።

ለኦምኒፕረዘንት ምልክት፥ ግምታዊ መለኮታዊ ክስተት ለዐለም

ለኦምኒፖተንት ምልክት፥ ሰዎች መለኮትን ፍሩ፥ ቁጥር 2

አበረ የምትባል
የመለኮቱ ንዝህላል
ምን ተገኝቷል የማትል
ይታማ ነበር ስለምትል

ፈረዖ ምነስ እንደ ሚካኤል መልዓክ የነበረ ከሆነ የምታዉቀዉ ታሪክ ኣለ?

የደቡቡን ቃሉ ጋላ እያልኩ ኣባርራለሁ ስትል የሰሜኑ ቃልቻ ከጀርባህ የመጣብህ ይመስላል። ኢሳያስን ሁለቴ በቀጥታ ከተመለከተዉ በኋላ ነዉ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7882
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኦምኒፕረዘንት እና ኦምኒፖተንት ማለት

Post by Naga Tuma » 17 Jun 2026, 15:47

FACTS:

FACT 1: The phenomenon that occurred around May 18, 2026, is now a forever fact for the rest of history.

I imagine that seeing a graphic dream here in the U.S. around the time that a cousin passed away in Ethiopia is a sign of omnipresence.

FACT 2. An unbelievable phenomenon that occurred in 1987 in Ethiopia becoming a miraculous evidence in 2025 against one in a claimed position of consequence is now a forever fact for the rest of history.

I imagine that the two happenstances so many years apart is a sign of omnipotence.

I invite any brain anywhere in the world who could explain to me that my imaginations about omnipresence and omnipotence are wrong and that they can be explained otherwise.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7882
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኦምኒፕረዘንት እና ኦምኒፖተንት ማለት

Post by Naga Tuma » 18 Jun 2026, 00:18

ከ19 ዓመታት በፊት እዚህ መድረክ ላይ መሳተፍ ሳልጀምር ከደረስኩባቸዉ ታሪኮች ዉስጥ፥

1) መሠረቱ ኣይሁዳዊ ነበረ የተባለ ስግመንድ ፍሪዩድ ፕሮፌት ሙሴ የግብጥ ፈረዖ እንጂ እስራኤላዊ ኣልነበረም ያለዉን፤

2) መሠረቱ ግብጣዊ የሆነ አህመድ ኦስማን ስግመንድ ፍሪዩድ ስለ ፕሮፌት ሙሴ የጻፈዉ ትክክል ነዉ ብሎ ግብጣዊ ፈረዖዉ አክናተን ይባል ነበር ያለዉን፤

3) ፈረዖ አክናተን ማለት ጥንታዊ የአሓዱ ኣምላክ ቀዳማዊ ነብይ የነበረ መሆኑን፤

4) አህመድ ኦስማን እንደጻፈዉ ፈረዖ አክናተን ከስደት በፊት የጥንት ኢትዮጵያ ግዜያዊ መሪ መሆኑን፣ ግዜያዊ መሪነቱን ያገኘዉ የወቅቱ የጥንት ኢትዮጵያ መሪ ጉዞ ሄዶ ስለነበረ መሆኑን፤

5) ጥንታዊዉ የኢትዮጵያ መሪ ከጉዞ ሳይመለስ በፊት ንግስቱ የነበረች ፈረዖ አክናተን ላይ ሕዝብ ቀስቅሳ ከግዜያዊ ስልጣኑ ወርዶ ለስደት የተዳረገ መሆኑን፤

6) ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ የጻፈዉ ዶናልድ ኤን ለቪን ጥንታዊ አክሱማዊያን በእግዝኣብሔር ፈቃድ የተረገማችሁ ናችሁ መባላቸዉን፤

ታህሳስ ሚካኤል ቀን፣ 2018፣ ዓም ፈረዖ ምነስ የተባለ የነበረ መሆኑን ለመጀመርያ ግዜ ኣነበብኩኝ።

ይህን ስም ማጥናት የፈለኩኝ ስለ ኢትዮጵያ ብዙ ነገሮች በእሱ ዙርያ የሚሽከረከሩ ስለሆነ ነዉ።

ፈረዖ አክናተንን ግዜያዊ መሪ ኣድርጎት የሾመዉን የጥንት ኢትዮጵያ መሪ ስሙን ኣላዉቅም። የአህመድ ኦስማን የታሪክ መጽሓፍ ዉስጥ ተጠቅሶ ከሆነ ኣላስታዉስም። መጽሓፉ ለግዜዉ አጠገቤ ዬለም።

Post Reply