Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 12656
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Jun 2026, 04:54

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሰኔ 8/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት በሞት መለየቱ ተሰምቷል።
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ነበር። ነፍስህ በሠላም ትረፍ






Post Reply