Page 1 of 1

Ameba Fando is multiplying by fission❗️

Posted: 13 Jun 2026, 19:13
by Odie
ፋኖ የግል ንብረት ሆኗል:: ገንዘብ ያለው የራሱ ፋኖስም ፋንዶም ፋኖም መግዛት ማቋቋም ይችላል:: እንደውም IPO (initial public offering) Ethiopian stock market ይገባል ተብሎ ተገምቷል:: ዶላር ቫሉው ስለጨመረ :lol: It has become very profitable indeed. የአማራ ስገጤዎች የሚስግጡት ለዚህ ነው!!
የወለጋ ፋኖ ተመስርቷል:: የአርሲም እየመጣ ነው ይለናል ጣሂር!!
ነገሩ እነዚህ ፋኖዎች ንብረትነታቸው የማን ነው ነው? ፒፒም ይጠርጠራል!! ጃዋር በፋኖ መጣ እንዴ? አርሲ ፋኖ?
ይሄ ነገር ፋኖን በፋኖ ለማስበላት ቢሆንስ? እኛ ምን ቸገረን ያው ቆማጣው ገፈራ ባለበት ይፈነከታል:: ሆድ ወዳድ ነው :lol:
ጎጃሜው ሞኮሮኒ አፍንጫ ዳማ ከሴ የአማራ ቢስማርክ የፋኖ ጉዳይ ከጭንቅላቱ በላይ ሳይሆን አልቀረም :lol:

ደግሞ አርሲ አርሲ የሚሉት የሞተው ሶሰት ስው ነው የተባለ ያለው ነገርስ? ሲጮሁ የነበሩት ፌቅ (ጉራጊኛ) ወይም ፍየሎች ጉዳይ አስገራሚ ነው:: ከተገረፉት በላይ ድምፅ አስምተዋልና :lol:
From 7th minute👇


Re: Ameba Fando is multiplying by fission❗️

Posted: 13 Jun 2026, 20:37
by Odie
ቆምጬና ፋኖው ወሮ በላ ናቸው-fact :lol:

Re: Ameba Fando is multiplying by fission❗️

Posted: 14 Jun 2026, 00:54
by Odie
ቆምጬ ተራባም አልተራባ ያው ቆምጬ ነው!
እውር ቢሽፍት እስከ ጉዋሮ🫏🫏

የቆምጬ ነገር ሆድ ይፍጀው!!