Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7612
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ኢትዮጵያ ማለት ከርቀት

Post by Naga Tuma » Today, 09:48

ተዓምራትን የምያሳይ እግዝኣብሔር ቢኖር ነዉ እያሉ፣ የተገለጡትን ተዓምራት እየተናገሩ መኖር ፈተና የሆነበት ዘመን ማለት ሆነች።

እግዝኣብሔር ኣለ ብሎ ማሰብ ሜንታል ድስኦርደር ነዉ፣ ሃይማኖት አድቫንስድ ስሌቨሪ ነዉ፣ የእናቱ ስም ትዬ የነበረች የጥንት ኢትዮጵያ ነብይ እስራኤላዊ ነበረ በሉ፣ እያለ እየሱስ በሉኝ ባይ ዮሓንስ ለታ ብሎ የሰዉ ልጅ የእንግዴ ልጅ።