መንግስት አከራዮችን አንደፈለገ ማዘዝ አይችልም:አጅህን ብታነሳ አንሳ::
Posted: 13 Jun 2026, 04:20
መንግስት አከራዮችን አንደፈለገ ማዘዝ አይችልም:አጅህን ብታነሳ አንሳ::
"ዋጋ መጨመር አትችሉም: ተከራይ ማስወጣት አትችሉም" የሚል ሕግ ምን የሚሉት የአምባገነን መፈክር ነው?
መንግስት ሁሉንም ሴክተር ለመቆጣጠር የሚችል መስሎት ሁሉን ሞከረ ግን አልቻለም:: የገበያውን ዋጋ ለመወሰን ሞከረ ግን የሰማው አልነበረም: ይባስ ዋጋው ጣራ ነካ:: 70 ግራም ዳቦን 4 ብር አረጋለሁ ብሎ ፎከረ ግን የሰማው የለም: ይልቅ ዛሬ 13 ብር አየተሸጠ ነው:: ሲሚንቶ በወያኔ ግዜ 100-200 ብር ይሸጥ ነበር :አና አሁን ዋጋው አልቀመስ ሲል ዋጋውን አውስናለሁ አለ: ግን ሲሚንቶ ጣራ ነካ አሁን 1400- 2000 ብር ይሸጣል:: ሌሎቹም ምርቶች አንደዚሁ ናቸው::
የቤት አከራይም በገበያ ነው የሚመራው: ማንም ጣልቃ ሊገባ አይችልም:: ወያኔም ሞክሮታል: ግን አልተሳካም:: መንግስት ከአከራይ ብዙ ሺ ብር አየተቀበለ የቤት ዋጋ አወስናለሁ ማለት አንዲሁም ተከራይ ማስወጣት አትችሉም የሚለው የኮሚንስት አካሄድ መንግስትን ባፍጥሙ ይደፋዋል::
የሁሉም ገበያ ዋጋ በሚያስደነግጥ ሁኔታ የሚጨምረው በመንግስት የበሰበሰ አስተዳደር አንከን ነው:: ይልቅ ግብሩን አለመቀበል: ዶላር አና ብር ግንኙነታቸው ወደ ነበረበት መመለስ : ምርት መጨመር ሲችል ዋጋ መወሰን ይቻላል ይሆናል :: ግን ግብሩን ፈልገህ የራስህን ኑሮ አስተካክለህ በሌላ ኪሳራ አኖራለሁ ብሎ የዘለቀ የለም::
አጅህን ብታነሳ አንሳ