Page 1 of 1
እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን ነን ባዮች እግዝያር እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ለዘላለሙ የሚታረቁ ይሆናሉ
Posted: 11 Jun 2026, 18:18
by Naga Tuma
እኔ መለኮታዊ ምልክቶች የሚገለጡልኝ ሰዉ ነኝ ብዬ ኣስባለሁ።
ሌሎች ብዙዎች እንዳሉ እገምታለሁ።
እኔ ሀላፊነት ያለብኝ መሆኑን ባላዉቅም እጄን በአፌ ላይ የምያስጭነኝን ማካፈል ሃጥዓት ኣይመስለኝም።
እኔ ኤርትራ ዉስጥ የሚኖሩትን እግዝያር ባዮች ከጥንታዊ የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍጹም ለይቼ ኣላይም።
ታሪካቸዉን ኣንብቤ የኤርትራ እናቶች ፍዳ ጠንቶባቸዉ መዉለድ እርም ያላሉ ብዬ እዚህ መድረክ ላይ ጽፌኣለሁ።
ሰሞኑን መለኮታዊ የመሰለኝን መገለጥ ሳሰላስል ፍዳ ያልኩኝም ዛሬ እጄን በአፌ ላይ ኣስጫነኝ።
መላልሼ እንደጻፍኩኝ ጥንታዊ ኢትዮጵያ የስደት ንስሃ ነበረባት ብዬ ኣስባለሁ።
እግዝያር ባይ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ኣንዷ ዋነኛ ቅርስ ኤርትራ ከዚህ ንስሃ ተነጥላ መታየት የምትችል ኣይመስለኝም።
በእኔ አሰላሰል የዚህ ዘመን የኤርትራ ፖለትካ መሪዎች ነን የሚሉት፣ ኢሳያስን ጨምሮ፣ ይህን መለኮታዊ ነገር ገና ያልተገነዘቡ ናቸዉ።
እኔ ይህን የምለዉ የኢሳያስ ዉሻ ጮሀ ብዬ ለመጮህ ኣይዴለም።
ዐለም እ አ አ በ1991 የተፈጠረች የሚመስለዉ ከሆነ መለኮታዊ ነገሮች የሚገልጡት ከስደት ዘመን በፊት ጀምሮ፣ የአሓዱ ኣምላክ ቀዳማዊ ነብይ ዘመን ጀምሮ፣ ዐለም የነበረች መሆኑን ነዉ።
በጥንታዊ ኢትዮጵያ በዛን ዘመን አሓዱ ኣምላክ ተብሎ በዚህ ዘመንም አሓዱ ኣምላክ እየተባለ ነዉ።
በዚህ ዘመን ኣወዛጋቢ የሆነዉ ዳያብሎሳዊ መሳይ የሆነ እግዝያር ኣለ ብሎ ማሰብ የኣዕምሮ መቃወስ ወይም ሜንታል ድስኦርድር ነዉ ማለት መሰማቱ ነዉ።
ለእኔ እንደተገለጠልኝ ከሆነ ይህ ኣወዛጋቢ ነገር በጥንታዊ ኢትዮጵያ በተሰማበት ዘመን እግዝያር መኖሩን ተዓምራትን ኣሳይቶ በኢትዮጵያ በኩል ተገልጧል።
ይህ ማለት በኣጭሩ እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን የእግዝያር ተዓምራት በኢትዮጵያ በኩል ተገልጠዋል እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ኣለመታረቅ በፍጹም ኣይችሉም።
በሌላ አነጋገር ከዚህ ዘመን ጀምሮ ለዘለዓለሙ እግዝያር ኣለማለት እና የእግዝያር ተዓምራት በጥንታዊ ኢትዮጵያ በኩል ኣልተገለጡም በማለት መኖር የሚችሉ ኣይመስለኝም።
ሶፍያ ተስፋማርያም፣ ኤርትራ ዉስጥ እግዝያር ዬለም የሚል ከተገኘ ተነሺ እና እግዝዮ እግዝያር በጥንታዊ ኢትዮጵያ በኩል ተገልጧል በይ እና የኤርትራ እናቶችን ምከሪ።
Re: እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን ነን ባዮች እግዝያር እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ለዘላለሙ የሚታረቁ ይሆናሉ
Posted: 11 Jun 2026, 18:23
by Fiyameta
Re: እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን ነን ባዮች እግዝያር እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ለዘላለሙ የሚታረቁ ይሆናሉ
Posted: 12 Jun 2026, 00:48
by Naga Tuma
ኣንድ የነጋ ቱማ ትንቢት
የእግዝያር ተዓምራዊ አሰራር ሲገለጥ እየሰሙ ኣለመስማት መሪነት ኣይዴለም። ምናልባትም የእግዝያር ቁጣ ቢኖርበት ይሆናል።
Re: እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን ነን ባዮች እግዝያር እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ለዘላለሙ የሚታረቁ ይሆናሉ
Posted: 12 Jun 2026, 15:12
by Naga Tuma
ጀስቶ የምትባል
የመለኮቱ ንዝህላል
የሜይ 18፣ 2026፣ መለኮታዊ ክስተት ምን ገለጠልህ ወይም ገለጠብህ?
ለመሆኑ ተዓምራትን የምያስቆጥር እግዝያር ኣለ ባይ ነህ ወይስ ኣንተም እግዝያር ዬለም ባይ ነህ?
Re: እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን ነን ባዮች እግዝያር እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ለዘላለሙ የሚታረቁ ይሆናሉ
Posted: 12 Jun 2026, 15:47
by Fed_Up
Naga Tuma wrote: ↑11 Jun 2026, 18:18
እኔ መለኮታዊ ምልክቶች የሚገለጡልኝ ሰዉ ነኝ ብዬ ኣስባለሁ።
ሌሎች ብዙዎች እንዳሉ እገምታለሁ።
እኔ ሀላፊነት ያለብኝ መሆኑን ባላዉቅም እጄን በአፌ ላይ የምያስጭነኝን ማካፈል ሃጥዓት ኣይመስለኝም።
እኔ ኤርትራ ዉስጥ የሚኖሩትን እግዝያር ባዮች ከጥንታዊ የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍጹም ለይቼ ኣላይም።
ታሪካቸዉን ኣንብቤ የኤርትራ እናቶች ፍዳ ጠንቶባቸዉ መዉለድ እርም ያላሉ ብዬ እዚህ መድረክ ላይ ጽፌኣለሁ።
ሰሞኑን መለኮታዊ የመሰለኝን መገለጥ ሳሰላስል ፍዳ ያልኩኝም ዛሬ እጄን በአፌ ላይ ኣስጫነኝ።
መላልሼ እንደጻፍኩኝ ጥንታዊ ኢትዮጵያ የስደት ንስሃ ነበረባት ብዬ ኣስባለሁ።
እግዝያር ባይ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ኣንዷ ዋነኛ ቅርስ ኤርትራ ከዚህ ንስሃ ተነጥላ መታየት የምትችል ኣይመስለኝም።
በእኔ አሰላሰል የዚህ ዘመን የኤርትራ ፖለትካ መሪዎች ነን የሚሉት፣ ኢሳያስን ጨምሮ፣ ይህን መለኮታዊ ነገር ገና ያልተገነዘቡ ናቸዉ።
እኔ ይህን የምለዉ የኢሳያስ ዉሻ ጮሀ ብዬ ለመጮህ ኣይዴለም።
ዐለም እ አ አ በ1991 የተፈጠረች የሚመስለዉ ከሆነ መለኮታዊ ነገሮች የሚገልጡት ከስደት ዘመን በፊት ጀምሮ፣ የአሓዱ ኣምላክ ቀዳማዊ ነብይ ዘመን ጀምሮ፣ ዐለም የነበረች መሆኑን ነዉ።
በጥንታዊ ኢትዮጵያ በዛን ዘመን አሓዱ ኣምላክ ተብሎ በዚህ ዘመንም አሓዱ ኣምላክ እየተባለ ነዉ።
በዚህ ዘመን ኣወዛጋቢ የሆነዉ ዳያብሎሳዊ መሳይ የሆነ እግዝያር ኣለ ብሎ ማሰብ የኣዕምሮ መቃወስ ወይም ሜንታል ድስኦርድር ነዉ ማለት መሰማቱ ነዉ።
ለእኔ እንደተገለጠልኝ ከሆነ ይህ ኣወዛጋቢ ነገር በጥንታዊ ኢትዮጵያ በተሰማበት ዘመን እግዝያር መኖሩን ተዓምራትን ኣሳይቶ በኢትዮጵያ በኩል ተገልጧል።
ይህ ማለት በኣጭሩ እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን የእግዝያር ተዓምራት በኢትዮጵያ በኩል ተገልጠዋል እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ኣለመታረቅ በፍጹም ኣይችሉም።
በሌላ አነጋገር ከዚህ ዘመን ጀምሮ ለዘለዓለሙ እግዝያር ኣለማለት እና የእግዝያር ተዓምራት በጥንታዊ ኢትዮጵያ በኩል ኣልተገለጡም በማለት መኖር የሚችሉ ኣይመስለኝም።
ሶፍያ ተስፋማርያም፣ ኤርትራ ዉስጥ እግዝያር ዬለም የሚል ከተገኘ ተነሺ እና እግዝዮ እግዝያር በጥንታዊ ኢትዮጵያ በኩል ተገልጧል በይ እና የኤርትራ እናቶችን ምከሪ።
ኤርትራ ናት ወይስ ዘርጣጤዋ ኢትዮጵያ እናት? ኢትዮጵያ አገር ከመሆኗ በፊት ኤርትራ አገር ነበረች:: ያአንተ ራእይ ራእይ ሳይሆን ቅዠት እና ህልም ነው:: ንቃ!
እናንተ ኤርትራውያንን ሳይሆን መሬቷን እና ባህሮቿን ነው እምትፈልጉት:: እናንተ ጋር በአንድነት ከመኖር ሞታችንን እንደምንመርጥ አለማወቅህ በራስህ ድቅድቅ ጨለማ ቅዠት ውስጥ ነህ:: ንቃ
Re: እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን ነን ባዮች እግዝያር እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ለዘላለሙ የሚታረቁ ይሆናሉ
Posted: 12 Jun 2026, 16:29
by Naga Tuma
Fed_Up wrote: ↑12 Jun 2026, 15:47
Naga Tuma wrote: ↑11 Jun 2026, 18:18
እኔ መለኮታዊ ምልክቶች የሚገለጡልኝ ሰዉ ነኝ ብዬ ኣስባለሁ።
ሌሎች ብዙዎች እንዳሉ እገምታለሁ።
እኔ ሀላፊነት ያለብኝ መሆኑን ባላዉቅም እጄን በአፌ ላይ የምያስጭነኝን ማካፈል ሃጥዓት ኣይመስለኝም።
እኔ ኤርትራ ዉስጥ የሚኖሩትን እግዝያር ባዮች ከጥንታዊ የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍጹም ለይቼ ኣላይም።
ታሪካቸዉን ኣንብቤ የኤርትራ እናቶች ፍዳ ጠንቶባቸዉ መዉለድ እርም ያላሉ ብዬ እዚህ መድረክ ላይ ጽፌኣለሁ።
ሰሞኑን መለኮታዊ የመሰለኝን መገለጥ ሳሰላስል ፍዳ ያልኩኝም ዛሬ እጄን በአፌ ላይ ኣስጫነኝ።
መላልሼ እንደጻፍኩኝ ጥንታዊ ኢትዮጵያ የስደት ንስሃ ነበረባት ብዬ ኣስባለሁ።
እግዝያር ባይ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ኣንዷ ዋነኛ ቅርስ ኤርትራ ከዚህ ንስሃ ተነጥላ መታየት የምትችል ኣይመስለኝም።
በእኔ አሰላሰል የዚህ ዘመን የኤርትራ ፖለትካ መሪዎች ነን የሚሉት፣ ኢሳያስን ጨምሮ፣ ይህን መለኮታዊ ነገር ገና ያልተገነዘቡ ናቸዉ።
እኔ ይህን የምለዉ የኢሳያስ ዉሻ ጮሀ ብዬ ለመጮህ ኣይዴለም።
ዐለም እ አ አ በ1991 የተፈጠረች የሚመስለዉ ከሆነ መለኮታዊ ነገሮች የሚገልጡት ከስደት ዘመን በፊት ጀምሮ፣ የአሓዱ ኣምላክ ቀዳማዊ ነብይ ዘመን ጀምሮ፣ ዐለም የነበረች መሆኑን ነዉ።
በጥንታዊ ኢትዮጵያ በዛን ዘመን አሓዱ ኣምላክ ተብሎ በዚህ ዘመንም አሓዱ ኣምላክ እየተባለ ነዉ።
በዚህ ዘመን ኣወዛጋቢ የሆነዉ ዳያብሎሳዊ መሳይ የሆነ እግዝያር ኣለ ብሎ ማሰብ የኣዕምሮ መቃወስ ወይም ሜንታል ድስኦርድር ነዉ ማለት መሰማቱ ነዉ።
ለእኔ እንደተገለጠልኝ ከሆነ ይህ ኣወዛጋቢ ነገር በጥንታዊ ኢትዮጵያ በተሰማበት ዘመን እግዝያር መኖሩን ተዓምራትን ኣሳይቶ በኢትዮጵያ በኩል ተገልጧል።
ይህ ማለት በኣጭሩ እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን የእግዝያር ተዓምራት በኢትዮጵያ በኩል ተገልጠዋል እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ኣለመታረቅ በፍጹም ኣይችሉም።
በሌላ አነጋገር ከዚህ ዘመን ጀምሮ ለዘለዓለሙ እግዝያር ኣለማለት እና የእግዝያር ተዓምራት በጥንታዊ ኢትዮጵያ በኩል ኣልተገለጡም በማለት መኖር የሚችሉ ኣይመስለኝም።
ሶፍያ ተስፋማርያም፣ ኤርትራ ዉስጥ እግዝያር ዬለም የሚል ከተገኘ ተነሺ እና እግዝዮ እግዝያር በጥንታዊ ኢትዮጵያ በኩል ተገልጧል በይ እና የኤርትራ እናቶችን ምከሪ።
ኤርትራ ናት ወስ ዘርጣጤዋ ኢትዮጵያ እናት? ኢትዮጵያ አገር ከመሆኗ በፊት ኤርትራ አገር ነበረች:: ያአንተ ራእይ ራእይ ሳይሆን ቅዠት እና ህልም ነው:: ንቃ!
እናንተ ኤርትራውያንን ሳይሆን መሬቷን እና ባህሮቿን ነው እምትፈልጉት:: እናንተ ጋር በአንድነት ከመኖር ሞታችንን እንደምንመርጥ አለማወቅህ በራስህ ድቅድቅ ጨለማ ቅዠት ውስጥ ነህ:: ንቃ
የኣንተ ዓይነት የተጻፈን መለኮታዊ ብይን ማንበብ የማይችል ሌላዉን ንቃ ማለት ኣሳፋሪ ነዉ። እያወቁም ሆነ ሳያዉቁ ሃጥዓት መፈጸምም ነዉ።
ጥንታዊ ኢትዮጵያ ማለት ምድር ላይ የመጀመርያዉ አሓዱ ኣምላክ ነብይ ከስደት በፊት ነግሶባት የነበረች ማለት ነች።
የኢትዮጵያ ህዳሴ ብሎም ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ማለት የሚጀምረዉ ከዛ የጥንት ነብይ ታሪክ ነዉ።
ከእግዝያር በታች፣ በአሓዱ ኣምላክ የጥንት ኢትዮጵያ ነብይ ንግስና ዘመን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ብሎ ክፍፍል ኣለመኖሩን የኣንተ ዐይነት ኣዋቂ መሳይ ኢሳያስን መምከር የማይችሉ ናቸዉ።
ኢሳያስ የአሓዱ ኣምላክ ነብይ ጋ ብታቆመዉ በጣም ልጅ ነዉ።
አሓዱ ኣምላክ፣ እግዝያር፣ ልጅ ኢሳያስን ያዉቅ የነበረዉ አስመራ ሳይደርስ ከዓመታት በፊት መሆኑ ተዓምር ነዉ።
ከዚህ ዘመን በኋላ ለምን ነበር ብሎ መመርመር የእናንተ እንደ ኢትዮጵያዊያን እግዜር እያላችሁ ከኢትዮጵያዊያን የተለየን ነን የምትሉ የቤት ሥራ ነዉ።
Re: እግዝያር ባይ ኤርትራዊያን ነን ባዮች እግዝያር እያሉ ከእናት ሃገራቸዉ ኢትዮጵያ ጋር ለዘላለሙ የሚታረቁ ይሆናሉ
Posted: 12 Jun 2026, 16:39
by Naga Tuma
ይህን ርዕስ ያነበባችሁ ሆናችሁ እንዲነበብ የምትሹ ኤርትራዊያን ነን ባዮች ሁሉ፥
ይህ አስተያየት ስለ ጥልቅ መለኮታዊ ነገር መሆኑን በደምብ ልብ በሉ።
ይህ ቅንነት ያለበት ምክር ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።
የዚህ የፍርድ ዘመን የተባለዉ የመጀመርያዉ መለኮታዊ መሠይ ነገር የተገለጠዉ የሚከተለዉ ርዕስ ዉስጥ ተጽፎ ተቀምጧል።
ሰዎች መለኮትን ፍሩ፥ ቁጥር 2