ፅምዶ የመደመር ውጤት ነው!
Posted: 11 Jun 2026, 02:27
መደመር መደመር
በ7ኛ ክፍሎች ሰፈር
አዲስ ግኝት ነው የአብይ ቀመር
ፍየልን ከነብር ጋር ደምረህ
ጋጥ ሙሉ ፍየል ታራባለህ
ሽፍታውን በቀለኛውን ሁሉ ደምረህ ትግራይን አጥፍተህ
ተመልሰው መጡ እንትን ሊውጡህ
ህዝብ ጠብቅ ብሎ እግዚአብሔር ቢሾምህ
ቀበሮውን ጋብዘህ ትግራይን አጠፋህ
ለኢምሬት ተቀጥረህ ኢትዮጵያን አስለቀስክ
በ7ኛ ክፍሎች ሰፈር
አዲስ ግኝት ነው የአብይ ቀመር
ፍየልን ከነብር ጋር ደምረህ
ጋጥ ሙሉ ፍየል ታራባለህ
ሽፍታውን በቀለኛውን ሁሉ ደምረህ ትግራይን አጥፍተህ
ተመልሰው መጡ እንትን ሊውጡህ
ህዝብ ጠብቅ ብሎ እግዚአብሔር ቢሾምህ
ቀበሮውን ጋብዘህ ትግራይን አጠፋህ
ለኢምሬት ተቀጥረህ ኢትዮጵያን አስለቀስክ


