Page 1 of 1

አገሬ ኢትዮጵያ መጻዒ እድሏ ሁሉ ብሩህ ነው! የታላቅነቱን ቁልፍ እያገኘችው ነው! ምክክር ወቱጋገት ይዛለች!

Posted: 11 Jun 2026, 00:00
by Horus
አገር የሚመራው ምራቅ በዋጡ ባሊቆች ነው! አገር የሚሰራው በአፍላ ጉልበታማ ወጣቶች ነው! እውቀት የዚህ ሁሉ ማጣበቂያ ማስቲሽ ነው!