የግብጹ አልሲሲ 1 - የኤርትራው ኢሳይያስ 9
Posted: 09 Jun 2026, 09:18
ግብጽ 1 - ኤርትራ 9
የግብጽ ብረዚንደት አልሲሲ በግንቦት 2014 በተደረገ የምርጫ ውድድር አሸንፈው፡ ሰኔ 8 2014 በይፋ ስልጣን ላይ እንደወጡ ይታወቃል። ዘንድሮ ማለትም ሰሞኑን የ12ኛ ዓመት የንግስናቸውን በዓል አክብረዋል ማለት ነው። በዝክረ ቀኑ የኛው ብረዚደንትም በመገኘት ድምቀት ሰጥተውት እንደሚሆን ይገመታል።
ለመሆኑ የግብጡ ብረዚደንት ስልጣን ላይ ከወጡበት ዕለት እስከዛሬ ድረስ ባለፉት የ12 ዓመታት ውስጥ ስንቴ ወደ አስመራ አቅንተዋል?
መልስ አንዴ ብቻ አስመራን እንደጎበኙ እሱም ኦክቶበር 10 2024 ላይ እንደነበር ይታወቃል።
የኛው ብረዚደንት ደግሞ ሌላውን አቆይተን በአልሲሲ የ12 ዓመታት የስልጣን ዘመን ውስጥ፡ ስንቴ ወደ ካይሮ አቅንተዋል?
መልሱ ቢያንስ ቢያንስ 9 ግዜ ወደ ካይሮ እንዳቀኑ እናስተውላለን። ከዚህም ድርጊታቸው፡ ምን ያህል ፈቃርና የጎረቤት ጉዳይ የሚገዳቸው እንደሆኑ ለማወቅ ያስችለናል።
ከዚህ የምንረዳው ብረዚደንታችን ሁለቴ ማለትም በአልሲሲ 5ኛ እና 12ኛ ዝኽረ በዓለ ንግስና በአካል ካይሮ ውስጥ ነበሩ ማለት ነው።
ሲጠቃለል፡
የግብጹ አልሲሲ 1 - የኤርትራው ኢሳይያስ 9
ብረዚደንታችን 9 ግዜ ወደ ካይሮ መመላለሳቸውን ስናስተውልም፡ ለቀጠናው ሰላም ምን ያህል ደፋ ቀና እንዳሉ ለማስተዋል፡ የዕድሜና የጤና ጉዳይ ሳያሳስባቸው፡ የጎረቤቶቻችን ጉዳይ ምን ያህል እንደሚያንገበግባቸውና፡ የቀጠናውን ቦተሊካ ምን ያህል በንቃት እንደሚከታተሉትና እንደ ጥጥ እንደሚፈትሉት ለማጤን ያስችለናል። “ኤርትራዉያን ዋዘኞች አይደለንም!” አይደል?

Abdel Fattah el-Sisi officially assumed office as the President of Egypt on June 8, 2014, following his victory in the May 2014 presidential election.
The last time Egyptian President Abdel Fattah el-Sisi went to Asmara was on October 10, 2024.
He traveled there at the invitation of Eritrean President Isaias Afwerki. During this trip, the two leaders held extensive consultations on bilateral relations and Red Sea security, and they took part in a trilateral summit alongside Somali President Hassan Sheikh Mohamud
የኛው ብረዚደንት ደግሞ ሌላውን አቆይተን በአልሲሲ የ12 ዓመታት የስልጣን ዘመን ውስጥ፡ ስንቴ ወደ ካይሮ አቅንተዋል?
መልሱ ቢያንስ ቢያንስ 9 ግዜ ወደ ካይሮ እንዳቀኑ እናስተውላለን። ከዚህም ድርጊታቸው፡ ምን ያህል ፈቃርና የጎረቤት ጉዳይ የሚገዳቸው እንደሆኑ ለማወቅ ያስችለናል።
• June 8, 2014: Eritrean President Isaias Afwerki traveled to Cairo to attend the inauguration and swearing-in ceremony of Egyptian President Abdel Fattah el-Sisi.
• September 8–10, 2014: He returned to Cairo for an official working visit at the invitation of President el-Sisi to discuss bilateral ties, economic partnership, and regional security
• November 29, 2016 Eritrean President Isaias Afwerki visited Cairo for an official two-day visit. During this time, he met with Egyptian President Abdel Fattah el-Sisi to discuss bilateral cooperation and regional issues.
• January 9, 2018: He arrived in Cairo for a two-day official visit to boost strategic cooperation.
• June 8, 2019: He arrived for a working visit focusing on developments in the Horn of Africa, Sudan, and the Red Sea.
• July 6, 2020: He conducted a working visit to discuss bilateral relations and regional stability.
• February 24, 2024: He met with Egyptian President Abdel Fattah El-Sisi to discuss security developments in the Red Sea and the Horn of Africa.
• October 30, 2025: He arrived for an official visit focused on regional stability, the situation in Somalia, and bilateral cooperation.
• June 7 to June 9, 2026: Eritrean President Isaias Afwerki visited Cairo, Egypt. He arrived in the early evening of Sunday, June 7, for a working visit and held extensive discussions with Egyptian President Abdel Fattah El-Sisi on Monday, June 8.