Page 1 of 1
Hoèrus እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽቅቅቅቅ
Posted: 09 Jun 2026, 00:53
by Fed_Up
Re: Hoèrus እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽቅቅቅቅ
Posted: 09 Jun 2026, 16:29
by Naga Tuma
የእግዝኣብሔር ፍርድህ ቢገባህ ንስሃ በገባህ።
ሰዎች መለኮትን ፍሩ፥ ቁጥር 2
ኢትዮጵያዊ የነበረ ነብይን እስራኤላዊ ፕሮፌት ነበር ብሎ መስበክ ሃጥዓት እንጂ ቅዱስ ኣልነበረም ለማለት የኣዕምሮ ማነስ ካልሆነ ሌላ ምን ችግር ነበረህ?
“Fed_Up” wrote:
Hoèrus እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽቅቅቅቅ
Fed_Up wrote: ↑Yesterday, 00:53
ቀልደኛ ቦራሺ
Re: Hoèrus እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽቅቅቅቅ
Posted: 09 Jun 2026, 16:45
by Horus
ፌዳቧ!
ምነው ይህን የዘመዶቼ ትልቅ የሆነ ቅኔ ብልሽልሹን አእጣሺው!
"እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ" አይባልም! ያ ተረት አይደለም ! ምናኛ አባባል ነው
ተረቱ
'የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ' ነው የሚባለው
ያባባሉ ፍሬ የሚሉሽን ብትሰሚ ኖሮ ገበያ አትሄጅም ነበር ማለት አይደለም
የተረቱ ፍሬ ..
ገበያ ባትወጪ ኖሮ ሰው የሚሳለቅብሽን ሃሜት አሰሚም ነበር ማለት ነው። ዋና ቅኔው ገመና ፣ መልካም ስም እንዳለው ሰው ገበያ መውጣሽ ፣ አደባባይ መውጣሽ ነው ያንቺ ጂልነት ማለት ነው!
ልክ አለምን ሌክቸር የሚያደርገው ኢሳይሳ አፈወርቂ ማለት ነው! ማለትም በቤትህ ኢንተርኔት ሳይሆርህ ስለ አለም ኦርደር መቀባጠርህ ነው ያንተ ጂልነት የሚለው ይህ ድንቅ የጉራጌ ተረት !
Re: Hoèrus እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽቅቅቅቅ
Posted: 09 Jun 2026, 18:29
by Naga Tuma
የእግዝኣብሔር ፍርድህ ቢገባህ ንስሃ በገባህ።
የእግዝኣብሔር መዝገብ ለብቻ፣ ለዳያብሎስ መዝገቡ ለብቻ።
ሰዎች መለኮትን ፍሩ፥ ቁጥር 2
ኢትዮጵያዊ የነበረ ነብይን እስራኤላዊ ፕሮፌት ነበር ብሎ መስበክ ሃጥዓት እንጂ ቅዱስ ኣልነበረም ለማለት የኣዕምሮ ማነስ ካልሆነ ሌላ ምን ችግር ነበረህ?
Horus wrote: ↑Yesterday, 16:45