Re: Prophecy- Is Abiy's end near?
የጳንጤ ጠንቃይ ዜና እያነበበና የፖለቲካውን ሙቀት እየለካ ትንበያውን አምላክ ነገረኝ ይለናል። አዎ ዓብይ አህመድ በዚህ አመት የመወገድ እድሉ ሰፊ ነው። ምክንያቱም ፖለቲካውና ትጥቅ ትግሉ በጣም ተጋግሏል።
ሬንዳላባባባባባባባ !! ሬክላማቶሬራሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ !!
ሬንዳላባባባባባባባ !! ሬክላማቶሬራሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ !!