Page 1 of 1
Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 12:22
by Dama
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 12:54
by Horus
ዳማ፣
ይህ ትልቅ ዜና ነው። ያን አካባቢ የማታውቀው ከሆነ ልንገርህ ። ጊቢሶ ዛሬ ትንሽ ከተማ ሆና ነው እንጂ እኔ ልጅ ሆኜ ከናቴ ጋር በየሳምንቱ ቅዳሜ የሄድኩባት ቅዳሜ ገበያ ነበረች ። በበቾ የኦሮሞችና የክስታኔ አማውቴ ድምበሩ ላይ ያለች እንደ ፍቼ ከተማ የክስታኔና ኦሮሞች መገበያያ ትልቅ ፣ በዚያ አካባቢ ትልቁ ቅዳሜ ገበያ ነው ። እኛ ጊቢሶ ገበያ እንለው ነበር ። እኔ አሁን በዚህ ቅጽበት የገበያው ልዩ ልዩ ተራዎች እንደ ፎቶ ይታየኛል ። እኛ ዘይት ፣ ሳሙና ፣ ላምባ ፣ ከረሜላ ድር ፣ ካሎስ ምናምን የምንገዛው እዚያ ነበር። እናቴ ሸንኮራና ከረሜላ ስለምትገዛልኝ አንድ ቀን ቀርቼ አላውቅም ነፍስ ካወቁበት ጀምሮ ። ሌላው ቀርቶ ማሊማ (እኛ ባሊማ ነው የምንለው) የናቴ ወገን ዘመዶች ኦሮሞ ጋር የተጋቡ ሰዎች እንደ ነበሩ አስታውሳለሁ ። ጊቢሶ ማለት ያማውቴ ድምበር ነው። ስለዚህም ነው አማውቴ ተደራጅቶ ይህን ሽፍታ ሲጠብቅ የነበረው ። ጊቢሶ ዙሪያ ያሉት ክስታኔ ኦሮሞ ድብልቆች ሁሉም ባይሊጓል ክስታኔኛና ኦሮሞኛ ተናጋሪ ናቸው ። በደቡብ ምስራቅ ያለችውም መቂ የክስታኔው ዱግዳ ድምበር ነው ። ወደ አዲስ አበባ ስንሄድ ጊቢሶ የመጀመሪያ መንደር ነች ። ቀጥሎ ያለው ሌማን ወንዝ ነው ። ኦሮሞቹ ሌመን ይሉታል ። ቀጥሎ ያለው አዋሽ ነው። ያው አለም ጤና ፣ ዝቋላ ቄሶች የሚገድለው ይህ ሽፍታ ነው ። በነገራችን ላይ ከአማውቴ ጊቢሶ ገበያ 30 ደቂቃ የግር መንገድ ቢሆን ነው ። ከሰፈራችን ሰሜን ምስራቅ (ባዲስ አባባ) አቅጣጫ ጉራንዳ ገርጊስ ፣ ገገራ ሚካኤል ፣ ማሪያም የሚባሉ ቤተስኪያኖች አሉ ። አንዲት ድንጋያማ ዳገት ወጥተን የባሊማ ሜዳ ይሆናል ። ሄድ ብሎ ለጥ ያለ ሜዳ ላይ ጊቢሶ ቅዳሜ ገበያ ነበር ። አሁን ጊቢሶ ከተማ ሆኖዋል ። ከነዚህ ቆሻሻ አረመኔ ጋር ነው አማራ ተብዬው ፋኖ ኢትዮጵያን ለመሸጥ ለግብጽ የሚገረደው ። ልብ በል ለመቂ ኦሮኦሞች የዛሬ 60/70 አመት በራሱ ሃብት ዉሃና መብራት ያስገባው ባለሆቴሉ በቀለ ሞላ ነው እዚያ በቀለ ሞላ ሆቴል ስለነበር
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 13:26
by Horus
Dama
አማውቴ ማለት ይህ ነው ፣ እትብቴ ተቀብሮባት ፈረስ የጋለብኩባት ፣ ገና የተጫውትኩባት ፣ ጥምቀት ያከበርኩባት ፣ ከብት ያገድኩባት ፣ ስንትና ስንት ሰርግ የጨፈርኩባት ሜዳ ይቺ ነች እኛ ሶሶቱ ጨፋ እንለዋለን ሽማግሎት ግፍትጌ ፈጫ ይሉታል ። ጨፋ ሜዳ ማለት ነው
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 13:27
by Dama
I don't know the area except on maps.
Hopefully, the people of the area tortued by this man's terrorism will breathe a sigh of relief now that he is neutralized.
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 13:48
by Horus
Dama wrote: ↑08 Jun 2026, 13:27
I don't know the area except on maps.
Hopefully, the people of the area tortued by this man's terrorism will breathe a sigh of relief now that he is neutralized.
ኦላ አልቆላታል በየቦታው እየተለቀመች ነው ። በኛ ዙሪያ ያሉት እራሳቸው ኦሮሞቹ እየደበቋቸው ነው የኖሩት ፣ ክስቶ በውጥ ተደራድቶ ብዙ ግዜ ወግተን ያባረርናቸው ። ደበሌ የሚባሉ ክስታኔ ነን የሚሉ ለኦላ ሚሰልሉ የውስት ባናዎች ነበሩ ያስቸገሩን ። ያ ከስተዳ በኋላ መንግስት መረጃ ማግኘት ጀመረ ተመቱ ማለት ነው። ሎላ ኦሮሞ ጉራጌ አይልም ስራው ማገድ፣ መዝረፍ መግደል ነው ። ተሃያቸው እየጠለቀች ነው ።
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 14:35
by Dama
This guy seems to have been the core magnet around whom other terrorists rallied, a kingpin, overseeing cooperative operations in Kistane, Mareqo and Qebena and as well as Oromo regions straddling Gurage borders.
OLA will replace him. So also Kistanes will sustain their watch. Definitely, they will.
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 16:59
by Horus
Dama wrote: ↑08 Jun 2026, 14:35
This guy seems to have been the core magnet around whom other terrorists rallied, a kingpin, overseeing cooperative operations in Kistane, Mareqo and Qebena and as well as Oromo regions straddling Gurage borders.
OLA will replace him. So also Kistanes will sustain their watch. Definitely, they will.
Dama,
ክስታኔዎች ያውቁታል። በነገራችን ላይ ጊቢሶ ገበያን ከተማ ያደረጓት ክስታኔዎችና ግማሽ ክስታኔ ኦሮሞች (በክስታኔነት ያመኑና) ወያኔ ሲገባ ኦኤኤፍ ዩኒፎር እየሰጣቸው ኦሮሞ የሆኑትናቸው። እስከ ዛሬ አልያዝ ያለው በዙሪያው ያሉት ኦሮሞች ይደብቁታል ፣ ለምሳሌ መቂ በለሊት ያለቁት ሰላምዊ ሰዎች አንደግፍም ብለው ወይም የሚፈልጓቸውን ሃብታሞች አናጋልጥም ስለአሏቸው ነው። አሁን ግን እንደሻው ጣሰው ቃል ገብቶ ነበር የገቡበት ገብቶ እንደ ሚያጠፋቸው ። ። ሌላው ቀርቶ አልይመለል ተራራ ውስጥ ሁሉ ቤዝ ሊፈጥሩ ምክረው አገሬ ወጥቶ ያባረራቸው ከብዙ አመት በፊት ነው ። ያውቁናል ፣ እናውቃቸዋለን። ጊቢሶን ግ ን ልክ እንደ ሻሸመኔ ሊጠፏት ሲሉ ነው በህዝብ ጥቆማ የተመቱት ። ፈሪዎች ናቸው ከዚህ በኋላ ፊት ለፊት አይመጡም!
እንደዚህ ነው ያባረርናቸው ። ስማው ይህ ያገር ጀግና ዝርዝሩን ይነግርሃል! ክስታኔ ሽፍታ ሆኖ ሽፍታን ያጠፋል ይልሃል ! በቅርቡ በጎርደና ሴራ ደጃዝማችነት የ ሽምነው! አቢይ አህመድ ያለው ትክክል ነው! ኦላ ምትባል ሽንታም ሶፍት ታርጌት እንጂ ቆማ አትዋጋም ። ይህ ሰው የሚነግርህ አንድ ሰው እንኳ አልምተብኝ ። አንድ ጥቃት እንኳ በክስታኔ ላይ ሊያደርግ አልቻለም ኦላ ነው ይልሃል! ክስታኔ ወሬ አያበዛም!
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 17:56
by Dama
Long live Dejazmatch!!
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 20:10
by Horus
Dama wrote: ↑08 Jun 2026, 17:56
Long live Dejazmatch!!
ክስቶ ጋዘኘ ! ክስቶ ጦረኛ ማለት ነው! (ዘመዶችህ አጋዝ ሲሉ የጦር አዛዥ ማለታቸው እንደ ሆነ እንዳትረሳ)
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 20:18
by Dama
Those guns! We need more of them everywhere in Gurage. The threats to Gurage have increased in the last 3 decades as Ethiopia also increasingly gets more violent.
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 20:32
by Horus
Dama wrote: ↑08 Jun 2026, 20:18
Those guns! We need more of them everywhere in Gurage. The threats to Gurage have increased in the last 3 decades as Ethiopia also increasingly gets more violent.
በችግር ላይ የነበርንበት ግዜ አልፏል ። ወያኔ በገባበት ዘመን ባላገር ምንም ወጣት ስላልነበረ የቀሩት ሽማግሎችና እናቶች ብቻ ነበሩ ። አሁን ወጣቱ ወደ ከተሞቻችን በብዛት እየተመለሰ ነው ፣ ለግብርና፣ ለፋብሪካ፣ ለትምህርት፣ ለንግድ ። ከዚህ በኋላ ጉራጌን አትገፋውም! እመነኝ ። እኔ ሳድግ ቢያንስ ቢያን አንድ ሽጉጥ የሌላው ባአልገር አልነበረም ። መርካቶ ትልቁ የመሳሪያ ነጋዴዎች አሁንም ድረስ ክስቶዎች ናቸው ። ጥይት ተራ ቦምብ ተራ አስታውስ ። የመጀመሪያ የኢትዮጵያ ጥይት ፋብሪካ ያቆመው ክስቶው የዲነ ግዴ ወዳጅ የገረመው ደምቦባ አባት አቶ ደምቦባ ነው። እኛ ለዉጊያና መሳሪያ አዲስ አይደለንም ። ግ ን እንደ ምታውቀው ጉራጌ ለሁሉም ነገር ሴራ ፣ ጡርና ጉርዳ ስላለው ጉራና አመጸኛነት አይወደድም ። የሰው ደም ማፍሰፍ እጅግ እጅግ ከባድ ነገር ነው ። ነገር ኝ ጉራጌ በበቀል የሚያምን ባህል ነው። የሰው ደም ያፈሰሰ በፈቃዱ በሴራ ይቀጣል አለዚያ አገር ለቆ ይሰደዳል ። ያ ክልሆነ የሟች ወገን እንዲበቀልህ ይፈቀዳል። በዙሪያችን ያሉት ኦሮሞች ይህን ባህላችን ሁሉ ያውቃሉ ። በዚህ ዘመን የተዳፈረው እረኛ ኦላ ነው። እሱም ልክ ይገባል። እመነኝ።
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 08 Jun 2026, 20:41
by Dama
Amen!!
Re: Kersa Malima breaking news for Horus,
Posted: 12 Jun 2026, 08:39
by Dama