Page 1 of 1

ሃፍረት የለሿ ፊፊ ሲሉ ሰምታ!

Posted: 08 Jun 2026, 01:19
by Horus

Re: ሃፍረት የለሿ ፊፊ ሲሉ ሰምታ!

Posted: 08 Jun 2026, 02:35
by Fed_Up
የድሃዎቹ ቁንጮ ዝም በልእስኪ:: ይሄንን እየከካህ እያቦካህ በተላው ጭንቅላትህ ተመራመርበት::
እኛ ከጌቶችህ እና ቀላቢዎችህ በልመና አንታከካቸውም .. እኛ እምንታወቀው ከእነሱ እኩል ትከሻ ለትከሻ ተጋፍተን የበላይነታቸውን እምናመክን ህዝቦች ነን... አቅምህን እወቅ ለማኙ ሊስትሮ::