እውነተኛው ባህላችን ይህ ነበር!
Posted: 08 Jun 2026, 00:08
አያትና እናት ስታወርድ መላው ቤተሰብ የደስታ እምባ ነበር የሚወርደው ! የምታገባ ልጅም ሆነች ልጅ ይህ የማይረሱት ቀን ነበር! በአያትና እናት ተሰናብታ ፣ ተሰናቦት ወደ ትዳር የሚለይበት ቀን!!!
https://www.youtube.com/shorts/pejPJLlqWdk
https://www.youtube.com/shorts/pejPJLlqWdk