በአይረሴዋ ደራርቱ ቱሉ ልጅ ሰርግ ላይ!
Posted: 06 Jun 2026, 21:42
በዚያ በጭለማው ዘመን አይን አፋሯ ውድ ደራርቱ ቱሉ ካቅሟ በላይ የሆነባት የኢትዮጵያ ሰንደቅ የሲቃ እምባ እየተናነቀን ነበር የምናያት ! እኔ ደሞ እድለኛ ነኝ አሜሪካ የጋበዝናት ግዜ ሆቴሏ ሄጄ ቁርስ ጋብዣታለሁ!!
https://www.youtube.com/shorts/8bm6wmjmXZU
https://www.youtube.com/shorts/8bm6wmjmXZU